
በመጀመሪያም ጥበብ ከዓለም ላይ ነበረች፤ ጥበብም ከኢትዮጵያ እጅ ነበረች፤ ብንል ምኑ ጋር ይሆን ግነቱ? አዎን ለነበር ያልራቅን ወርቁን ጥለን ጨርቁን የታቀፍን ስለመሆናችን የምንክደው ሀቅ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበቡም፤ በሥነ ጥበቡም፤ በሥነ ውበቱም፤... Read more »

በጣሊያን ወራሪ እብሪት ተሸናፊነትና በጀግኖች ኢትዮጵያውያን አርበኞች ድል አድራጊነት የተጠናቀቀው የዓድዋ ድል ድፍን 128 ዓመታትን አስቆጠረ። የታሪክ ሰነዶችም ለትውልድ ‹‹የሰው ልጆችን እኩልነት የበየነ፤ የነጭና የጥቁር የበላይነት ግንብ ያፈረሰ ድል ከወደ ኢትዮጵያ የዓድዋ... Read more »
ኪነ ጥበብ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው ከመሆኑ አንጻር የአንዲት አገር ሕዝብ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የዛችን አገር ምንነት ገላጭ ናቸው ፡፡ ሃያል የሚባሉ አገራት ገናናነትን ያገኙት በአብዛኛው በኪነ ጥበብ ስራዎቻቸው ራሳቸውን መግለጥ በመቻላቸው ነው... Read more »

ስውር እጅ፣ ለማንም ሰው የማትታይ፤ አርበኛውን በጥበብ መንፈስ የምትሰውር። ይህቺ ምትሀት በኢትዮጵያ አርበኞች ዘንድ ነበረች። ለመሆኑ ማናት?፤ እስቲ ለአፍታ እናሰላስላት…በዓድዋ ጦርነት፤ በዱር በገደሉ ሁሉ እየገባች ከአርበኛው ጋር ወድቃ ስትዋደቅ፤ ወግታ ስታዋጋ የነበረችው... Read more »

ስለ ኢትዮጵያ ፊልም ሲነሳ ብዙዎች ያላቸው አመለካከት ትዝብት ውስጥ የሚወድቅ ነው፡፡ አንዳንዱማ የኢትዮጵያ ፊልም ጉዳይ ሲነሳ አውሊያው እንደተነሳበት ጠንቋይ ሊርገፈገፍ ሁሉ ይችላል፡፡ የባህር ማዶውን እንጂ የኢትዮጵያን ፊልም አለማየት እንደስልጣኔ የሚቆጥሩም በሽ ናቸው፡፡... Read more »

የጥበብ ቤት እንደ ድንጋይና እንጨት የሚፈርስ፤ የሚናድ አይደለም። ጥበብ ቤቷን ሥትሰራ ቢችል አናጢ ባይችል መዶሻና ሚስማር ላቀበለ ሁሉ ዋጋዋ ትልቅ ነው። ባሳለፍነው ዓርብ ወርሃ የካቲት አሀዱ ብሎ በጀመረበት ቀን በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ... Read more »
እኔ አይደለሁም፤ አርዕስቱ ነው ያለው። እኔም ‘’አሜን!!” ብያለሁ። ታዲያ አርዕስቱ ማን ነው፤ የማን ነው? ብሎ ለጠየቀ፤ ጥያቄው አግባብ ነውና ልመልስ ግድ ይለኛል። ይህን ያለውም፤ ለዘመናት ሲገፋ ለኖረው የኪነ ጥበብ ባለሙያ፤ “የተሰበረውን ልቡን... Read more »

“እነሆ ጥምቀት ደረሰ፤ ነጭ እና መብሩቅን እየለበሰ” ብለን ገና መጣ መጣ ከማለታችን በጊዜ የተሳፈረው ጥምቀት፤ እንደ ታክሲ ቆሞ አይጠብቅምና ትዝታውን ብቻ ጥሎልን እብስ አለ። ለመሆኑ ጥምቀት እንዴትስ አለፈ? መቼም የዋዛ አይደለምና ጥሎብን... Read more »

ቋንቋቸው ጉራማይሌ ነው። ባህላቸውም የትየለሌ፤ የአይን ውበት፣ የማንነት ድምቀት ናቸው። በኢትዮጵያዊነት ልክ የተሰፉ የኢትዮጵያዊነት ሸማ ናቸው። የኢትዮጵያን ቱባ የባህልና ጥበብ ውበት ፍለጋ ጓዙን ሸክፎ ለወጣ ደመ ነብሱ ወደዚያች እጹብ ምድር ይመራዋል። ወደ... Read more »

ኪነ ጥበብ ከጊዜው ጋር እየገሰገሰ መሔዱን ቀጥሏል። የዘመን ጥበብ ከቴክኖሎጂው ጋር እጅና ጓንት ሆነው ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ናቸው ቢባል ስህተት አይደለም። ጥበብ በቴክኖሎጂ ባትወለድም ከጥበብ ውስጥ ያለ ኪነ ጥበብ ግን ከቴክኖሎጂ... Read more »