የሮፍናን ‹‹ዓባይን የመሆን›› ህልም በዩኒቨርሳል ሪከርድስ እየተሳካ ይሆን?

“ሰከላ ዓባይን ወለደች፣ እናቴም እኔን” ይህ በአንድ ጊዜ እንደሚሰማ አንድ የዘፈን ትራክ ዓይነት ቅርጽ ይዞ በተቀነባበረውና “ሦስት” ብሎ በተሰየመው (Truck liked album) አልበሙ ውስጥ ሙዚቀኛውና የድምጽ መሃንዲሱ ሮፍናን ኑሪ እየደጋገመ የሚያዜማት መሪ... Read more »

ትኩረት ያልተሰጣቸው ባለ ብሩሽ ጥበበኞች

ስሜት፤ ጥልቅ እሳቤና ውበት የስነ ስዕል ጥበብ ዋነኛ መቆሚያው ነው። ቀለም አዋህዶ ልዩ ውበት መፍጠር፣ ብሩሽን ከሸራ ጋር አዋዶ ታሪክን መንገር፣ የተለየ እይታን በልዩ ክህሎት በመታገዝ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ማሳየት የሰዓሊያን ተግባር... Read more »

አንባቢ ትውልድ ለማብዛት ያለመው “የንባብ ቀን”

ትውልድ ምክንያታዊ አስተሳሰብ ይላበስ ዘንድ ሰውነት በምግብ እንደሚገነባው ሁሉ አዕምሮም በእውቀት መገንባት ይኖርበታል። ንባብ ደግሞ እውቀት የሚሸመትበት ትልቁ ገበያ ነው። መፅሀፍት የሰዎችን አመለካከት በመቅረፁ በኩል ያላቸው ሚና ወደር የለሽ ነው። አንባቢ ትውልድ... Read more »

የራስ ቴአትር ትንሳኤ

ለአገራችን ኪነጥበብ ዕድገት ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛሉ። እጅግ ስሙ የናኘ በሥራዎቹም አንቱ የተባለ አርቲስት ‹‹ከወደየት ነህ›› ቢባል ከእነዚህ የጥበብ ቤቶች አንዱን መጥራቱ አይቀርም። ‹‹እዚያ ነው የጥበብ ሀሁን የጀመርኩትና ያደግኩት›› ማለት አይቀሬ ነው። በዜማው... Read more »

ትንታጉ ብዕረኛ

ወደ ጥበብ ገበታ ቀርቦ መቋደስ የማይፈልግ ፤በጥበብ ትሩፋት ዘልቆ ነፍሱን ማደስ የማይሻ የሰው ልጅ መኖሩ ያጠራጥራል። ጥበብ በአንድ ወይም በሌላ መልክ በሰዎች ሁለንተናዊ ህይወት ውስጥ ይገለጣል። ሰዎች እራሳቸውን የሚገልጡበት፣ባህልና ማንነታቸውን የሚያስውቡበት ስብዕናቸውን... Read more »

በላይ ዘለቀ በ#ወንበዴው መነኩሴ$ ውስጥ

የመጽሐፉ ስም፡- ወንበዴው መነኩሴ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች ደራሲ፡- አበረ አዳሙ የሕትመት ዘመን፡- 2014 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 114 ዋጋ፡- አንድ መቶ ስልሳ ብር የመጽሐፍ ሕትመት ገበያው የስነ ጽሑፍ መጽሐፎች ናፍቆታል። የወቅቱ ባህሪ... Read more »

ሻምበል በላይነህ- እድሜውን ለህዝብና ለጥበብ የሰጠ ድምጻዊ

ጥበብን ፍለጋ ወደ ሙዚቃ ሕይወት የገባው በአጋጣሚ አልነበረም:: አስቦበት በመሆኑ ያሳለፋቸው አስቸጋሪ ጊዜያትና የከፈላቸው ዋጋዎች ሁሉ አምኖበት ያደረጋቸው በመሆናቸው አይከፋባቸውም::እርሱ ከጥበብ ጋር ሲተዋወቅ ገና ነፍሱን ለሙያው አስገዝቶ ለመኖር ለራሱ ቃልኪዳኑን አስሯል:: ቃሉንም... Read more »

የለዛ ጥምር ሽልማት

በኪነጥበብ ዕድገት ላቅ ብለው የሄዱ አገራት ለማህበራዊ ለውጥ ትልቅ አስተዋፅኦ የሚያበረክተውን ኪነጥበብ፤ በተለያየ መልኩ ይገለገሉበታል። ማህበረሰባቸውን ለመቅረፅና የተለያዩ በጎ ተፅዕኖዎችን ለመፍጠር እየተጠቀሙበትም ይገኛሉ። አገራቱ ማህበራዊ ፍልስፍናቸውና አገራዊ አስተሳሰብ ከማህበረሰባቸው አልፎ በሌላው ላይ... Read more »

በጥበብ ሰዎች የደመቀው 8ኛው የጉማ ሽልማት

የኪነ ጥበብ ባለሙያው አምጦ የወለደውን ኪናዊ ሥራው ታዳሚ ጋር ሲደርስለት የመጀመሪያ ደስታው ይሆናል። ያ በብዙ ጥረቱ ከሽኖ ያቀረበውን የኪነት ውጤቱን በተደራሲው ተወዶለት መልካም የሆነ አስተያየት ሲሰጠው ብሎም ሥራህን ጥሩ አድርገህ ሰርተሀልና ምስጋናና... Read more »

የጉማ ሽልማት እና የሚፈጥረው የፊልም መነቃቃት

 በየዓመቱ የሚካሄደው ጉማ የፊልም ሽልማት ከተጀመረ እነሆ ዘንድሮ 8ኛ ዙር ላይ ደርሷል። በዛሬው ዕለትም የ8ኛ ዙር የጉማ ፊልም አሸናፊዎች ይታወቃሉ። ጉማ የፊልም ሽልማት የፊልም መነቃቃት ይፈጥራል፤ ፈጥሯልም። ምንም እንኳን የሽልማቱ ትኩረት በተሰሩ... Read more »