ኧረ በህግ!

ተገኝ ብሩ  ዛሬ ታመመ ያልነውን ብሶበታል ህክምና ያሻዋል ያልነውን መውጋታችንን ቀጥለናል። የምንወጋው ጦር አይደለም፤ የምንሰብቀው ሳንጃ አይደለም። ስህተትን በመንገር ጥራዝ ነጠቅነትን በማመልከት የሚታረምበትን መንገድ መጠቆም እንጂ። አዎን በመድፌያችን ስህተቶችን ጠቁመን ከትክክለኛ መስመር... Read more »

«ሰልፉ» የት አለ?

አዲሱ ገረመው  ሰሞኑን ከአዲስ አበባ በ300 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ ወደምትገኘዋ የአማራ ክልሏ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ ደብረ ማርቆስ ለሥራ ጉዳይ አቅንቼ ነበር ። በአገርኛ ተዘዋዋሪ ቅጽል ስም (ማነው ተዘዋዋሪን... Read more »

ለዚህ ለዚህማ ምን አለኝ ሙጃ

 ዘካርያስ ዶቢ  የበጋ ወቅት ውስጥ ገብተናል።ቅዝቃዜውና ጸሀዩ የሰውን ልጅ ብቻ ሳይሆን አረንጓዴ ስፍራዎችን የሚገዳደር እየሆነ ነው። ይህን ሁኔታ ደግሞ በአዲስ አበባ በየአደባባዩ እና መንገድ አካፋዮቹና ዳርቻ ቦታዎች ላይ በሚገኙ አረንጓዴ ስፍራዎች ላይ... Read more »

አልጋ ወራሽ ጮሌዎች

አዲሱ ገረመው  እንዴት ይዟችኋል? የሰሞኑስ ብርድ እንዴት ነው? መቼም እንደ ኑሮ ውድነቱ በየዕለቱ እያመረረ ነው እንዳትሉኝ። ያው ከፈጣሪ በታች ሰሞኑን ስለሚሆነው የአየር ክስተት የሚነግረን ሜትሮሎጂ ብርዱ ቶሎ ይጠፋል ብሎናል ብዬ ነው። ደግሞ... Read more »

ምሰሶ አሳይታችሁ መብራት አትንሱን!

 አዲሱ ገረመው  ሰሞኑን አልባሌ ቦታ ከማመሽ ብዬ አንዲት ጎሮሰሪ ውስጥ (እዚህ ጋር ትዕምርተ ስላቅ ይሰንቀርልኝ) ሚሪንዳዬን አዝዤ ቁጭ ብል የመብራት ወሬ ከፖለቲካና ጦርነት ትንታኔ እኩል ሲስተናገድ ሰማሁላችሁ፡፡ በእርግጥም መብራት የሚለው ነገር የታወሰኝ... Read more »

የቀበሌ ጓዳ

አዲሱ ገረመው  እንደ ልምድ ሆኖ ብዙ ሰዎች የቀበሌ ስም ሲጠራ ጥሩ አይሰማቸውም። ቀበሌ ከደርግ ስርአት ጀምሮ በእርግጥም ጥሩ ስም የለውም።በዚያ ዘመን የብዙዎች ገመና የተበረበረው በቀበሌ በኩል ተብሎ ይታሰባል። ቀበሌ ላይ ያለው አስተዳደር... Read more »

የግዴታ አንቀፆችን ብቻ የሚያነቡ አለቆች

አዲሱ ገረመው  በየትኛውም የመንግሥት መስሪያ ቤት የአለቃና ሠራተኛ /ምንዛር/ ተግባር ለየቅል መሆኑ አያጠያይቅም፤ማዶ ለማዶ አይተያዩም፤ሥራ ያገናኛቸዋል። ሁሉም የተሰጣቸው ኃላፊነት አለ፤ሁሉም ግዴታና መብት አላቸው። አለቃና ሠራተኛ ተግባራቸው ፍጹም ለየቅል ቢሆንም ፣በአንዳንድ የመንግሥት መሥሪያ... Read more »

”ግመሎች ይሄዳሉ ውሾች ይጮሀሉ‘

 ማሸነፍና መሸነፍ በብዙ ነገር የሚለካ ቢሆንም የእኔ መነሻ ጉዳይ ወቅታዊ ስለሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ነው፡፡ ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ከግብፅ፣ ከአሜሪካና ከአንዳንድ የግብጽ ደጋፊ ሀገራት በላይ በሀገራችን ያሉ ስልጣን ናፋቂዎች... Read more »

«ድመትን በጥሬ መጠርጠር»

ትንሽ ድብርት ቢጤ ሲጎሻሽማት ወደ ደጅ ወጣ ትልና የበሶብላውንና ቃሪያዎቿን በትንሽዬ ዶማ ትኮተኩታለች። ባህሪው ወጣ ካለውና እንደ ውሻ ሰዎችን ካልተናከስኩ ብሎ ግብግብ ከሚፈጥረው ዶሮዋ ጋር ትጨቃጨቃለች። ያሰጣችውን የሽሮ እህል ካልበላን ከሚሉ ወፎች... Read more »

‹‹ ‹ እህን › ጨምሩበት›› !

የድሮ ሰዎች አንድ ነገር አልጥም ሲላቸው አንድ አባባል አለቻቸው። ‹‹ወሬን አዳምጦ ምግብን አላምጦ›› የሚል። ያልተደመጠ ወሬ ሰው ይጎዳል፤ አገር ያምሳልና በነፋስ የተለቀቀን ወሬ ሁሉ መሰማት ሳይሆን መደመጥ አለበት ይላሉ። ነገርን አድምጦ ሲሆን... Read more »