ዘመናችንን አትቀሙን!

 ተገኝ ብሩ እንደ አገራችን ትልቅነት ያልተለቀው የፖለቲካ ልምዳችን ውድ ጊዜያችንን አለዝቦብን ለአገርና ለወገን የምንሰራበት ጥሩ ጊዜያችንን እንዲነጥቀን አንፈቅድምና ተማርን የምትሉ /ኤሊቶች/ ፖለቲካውን እናሾረዋለን የምትሉ የዘርፉ ተዋናዮች እባካችሁን ዘመናችንን አትቀሙን። ዘመኑን ኖሮ የሌሎችን... Read more »

ከውሎቹ በስተጀርባ

የእረሱነኝ ወገኔ  ሀገራችን በየአመቱ የምትሰበስበው ገቢ እየጨመረ ነው። ገቢው ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ያህል ባይሆንም እድገት እያሳየ ይገኛል። በተለያየ ምክንያት ሳይሰበሰብ የሚቀረው ገቢ ግን ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ገቢው በሚፈለገው መልኩ ላለማደጉ ምክንያት ከሚሆኑት መካከል... Read more »

ነጋድራሶች! ትርፍም -ልክ” አለው!

 ወቅቱ ዜጎች ከሀገሪቱ ጎን በመቆም ርብርብ ማድረግ የሚጠበቅባቸው መሆኑን ማንም ይገነዘበዋል መንግስት በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን አስከብሮ በጁንታው የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባት እና በመጠገን ላይ ተጠምዷል። በክልሉ ከሚያስፈልገው ሰብአዊ ድጋፍ 70... Read more »

ዲፕሎማሲው አሁንም ይፈተሽ!

ዳግም ከበደ ትህነግ ጥጋብና እብሪት ውስጥ ገብታ ጥቅምት 24 ቀን 2013 አ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝን “መብረቃዊ ጥቃት” ባለችው ግፍ ከጀርባ ወግታለች። ድርጊቱ በየትኛውም የአለም ፅንፍ ያልታየ ፊልም በሚመስል መልኩ መላው... Read more »

ምርጫውን ቅርጫ አታድርጉት!

ዳግም ከበደ የሀገራችን ሰሞነኛ ወሬ ምርጫ ነው። ምርጫ ደግሞ ትንሽ ኮስተር ያለ ነገር የሚበዛበትና ብዙሃኑን የሚያሳትፍ እንቅስቃሴ እንደመሆኑ መጠን ትኩረት ይስባል። ለዚህ ነው ይህ ሰሞን ከምን ጊዜውም በላይ የትንሽ ትልቁን ቀልብ ይዞ... Read more »

በዝምታችን ዋጋ እንዳንከፍል

ተገኝ ብሩ  አንዳንድ አባባሎች ያለ ዘመናቸው ዋጋ የላቸውም። ቦታና እውነታን ያላገናዘቡ ሆነው ይገኛሉ። ዛሬ ላይ ትናንት ሲባል የነበረው «ዝምታ ወርቅ ነው » አይሰራም። በዝምታችን የተነጠቅነው ባለማውራታችን ያጣነው በርክቷልና። መናገር ሲገባቸው ዝም ያሉ፤... Read more »

የውሃና ፍሳሽን ገበና የሸሸጉት የታሸጉ ውሃዎች

ይቤ አብርሃ ከውቤ በረሃ አዲስ አበባ ውሃ በፈረቃ ለነዋሪው እያዳረሰች ነው። ይቅርታ እያዳረሰች ነው ማለት እንኳ ከበደኝ፤ እያቃመሰች ነው። አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለን ከትምህርት ቤት ስንመለስ ግር ብለን ሻይ ቤት ገብተን በብርጭቆ... Read more »

ይህም አለ!

አዲሱ ገረመው ጤና ይስጥልኝ! እንደምን ሰነበቱልኝ? ዛሬ ከመገናኛ ፒያሳ በትምህርት ሚኒስቴር አጥር ሥር እያለፍን እናውራ። ለአንድ ሀገር እድገትና ብልጽግና የተማረ የሰው ሀይል ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ የመምህራን ሚና የጎላ ነው። መምህራን ከሚያበረክቱት አስተዋጽዖና... Read more »

ከተለጣፊነት ለመዳን…

አብርሃም ተወልደ  የሰው ልጅ አዕምሮ እጅግ ብዙ ሃሳቦችን የማፍለቅና ታላቅ ሥራ የማከናወን ችሎታ አለው አንዳንድ ሰዎች በዚህ ምድር ላይ ትላልቅ ሥራዎችን ለመሥራት የቻሉት አዕምሯቸውን በመጠቀማቸው ነው እመነኝ አንተም የአዕምሮ ችሎታህን ማሳደግ ትችላለህ... Read more »

ታላቅ ሐሳብና አሣቢ – ለምርጫው

 ተገኝ ብሩ  የተዛነፉትን በማቅናት የታረሙትን በማበርታት መጓዙን ቀጥለናል።አገር ለመምራት ሕዝብን ለመወከል ምርጥ ሐሳብ ይዘው የማይቀርቡ፣ ዘመኑን የማይመጥኑ ፖለቲከኞች የዛሬው ዋነኛ ትኩረታችን የወጋ ወጋ ወጋችን ተረኞች ናቸው። ለዚህች ግዙህ አገር ያነሰ ሐሳብ ማቅረብ፣... Read more »