ያልሆነውን አንሁን!

አብርሃም ተወልደ  ዓለማችን የመልካም ሥነ ምግባር ሥርዓት የሚጣሱ ውሸት እና ውሸታሞች ጎልቶው የሚታዩባት እየሆነች ትገኛለች፡፡ ውሸት በዓለማችን ውስጥ ምን ያህል እንደ ሰለጠነ/ እንደ ሰየጠነ ቢባል ይሻላል/ ለማየት አንዳንድ መረጃዎችን መመልክት ይጠቅማል፡፡ ለምሳሌ... Read more »

የቸገረው …

 አብርሃም ተወልደ  አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል ያማረ መልክና ቁመና በጣም ተወዳጅ የሆነ የተፈጥሯዊ ባህሪ ያላቸው ቢሆኑም ስለራሳቸው ጥሩ የሆነ አመለካከት ወይም እተያየት የላቸውም። ሰው ሁሉ የማይወዳቸው በህብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያጡ በስራቸው ብቃት... Read more »

ስድብ የአዘቦት ልብስ ሆኗል

በሄኖክ ጥበቡ መገናኛ እንደለመደችው የሥራ፣ የሌብነት፣ የልመናና የትራፊክ ግርግሯን በጠዋቱ ጀምራለች። እኔም የዘወትር ግርግር የመጥላት ምሬቴን አምቄ ያቺን የምወዳትን ልጅ ሞልቃቄን ከኋላ እየተከተልኩ፤ ‹‹አቤት ቁመና፤ ወየው ደም ግባት፤ አይ አረማመድ›› እላለሁ በውስጤ።... Read more »

ወጣቱን የሚያንፁ ማዕከላት ቢበጁ!

ኃይለማርያም ወንድሙ በቀደሙት ዘመናት የነበሩት ትምህርት ቤቶቻችን ከመደበኛ ትምህርት በተጓዳኝ የክህሎት ትምህርትና ስልጠና ይሰጡ ነበር። ስነጽሁፍ፣ ቅርፃ ቅርፅ፣ ስዕል፣ ድራማ፣ ዘፈንና ውዝዋዜ፣ የመሳሰሉትን ማለት ነው። በዚህም ተሰጥዖቸውን በማዳበር ከመደበኛ ትምህርት ውጪ ሲሰጡ... Read more »

ሰልፍን የሚቀንስ ሰላማዊ ሰልፍ እናድርግ ይሆን?

ኃይለማርያም ወንድሙ ከአሥራ አምስት ቀን በፊት የታመመ ዘመዴን ለመጠየቅ በሰንበት ወደ ሰንዳፋ ሄጄ ነበር፤ ወደዚያው ከሚሄዱ ሌሎች ሁለት ሰዎች ጣፎ ላይ ልንገናኝ ተቀጣጥረናል። ሰባት ሰዓት እመጣለሁ ብዬ ቀጥሬያቸው በትራንስፖርት ችግር ስምንት ሰዓት... Read more »

ብሶት አለኝ

 አዲሱ ገረመው የቀይ ነገር ጥላቻ /ፎቢያ ነው የሚሉት ነጮቹ/ አለብኝ፤ እንዲያም ክፉኛ ተጠናውቶኛል። በተለይ በተለይ ቀይ መኪና አልወድም፤ አሁን አሁን ደግሞ ከመኪና አልፌ ቀይ የሚባል ነገር ጠልቻለሁ። ቀይ ነገር የአደጋ ምልክት እንደሆነ... Read more »

እመጫቶችና ባለጫቶች

 ይቤ ከደጃች ውቤ ከአንድ ወር በፊት ጎጃም በረንዳ አካባቢ ማለዳ ላይ ያገኘኋት ልጅ እግር ወጣት ልጅዋን ታቅፋ በስካር መንፈስ ውስጥ ነበረች፤ በእጅጉ አሳዘነችኝ ፤ላነጋግራት ብፈልግም አልቻልኩም።በማግስቱም በዚያው አካባቢ ሳልፍ አሁን እዚያው ቦታ... Read more »

ብክነት እስከ መቼ?

ዳግም ከበደ  መቼም የእቃ አጠቃቀማችን ነገር በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ከሆነ ቆይቷል። በተለይ በመንግስት ተቋማት የምንሰራ ሰዎች ከመብራትና ከውሃ ጀምሮ ሁሉን ነገር የጠላት ገንዘብ ነው የምናደርገው። ይህ ተግባር የተቋማት አስተዳዳሪዎችን ጨምሮ በእያንዳንዱ... Read more »

ደንብ አስከባሪዎችም ደንብ ሰባሪዎችም

ኃይለማርያም ወንድሙ  በልጅነታችን ከአቻዎቻችን ጋር ሌባና ፖሊስ እንጫወት ነበር፡፡ ኩኩሉ አልነጋም የሚባል ጨዋታም እንደነበር አልዘነጋውም፡፡ የሁለቱም ጨዋታዎች በመደበቅ ተጀምሮ በመያዝ የሚያከትም ነው፡፡ አሁን አሁን ተመሳሳይ ጨዋታ የሚመስሉ ነገሮች በትልልቅ ሰዎች ሲተገበሩ በዋና... Read more »

ፍሬውን ከገለባው ለመለየት

ዳግም ከበደ እውቁ ፈላስፋ ፕሌቶ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ375 አካባቢ ‹‹The Republic›› በሚል ስያሜ በጻፈው መጽሐፍ ላይ ‹‹ሶክራተስ›› የተሰኘ ገፀ ባህሪ ከአቴናዊያን እና ከበርካታ የውጪ ዜጎች ጋር ስለ ፍትህ፣ ትክክለኛ መንግስትና ትክክል... Read more »