ቸርችልን እንዳዲስ

ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ተጠቃሽ በመሆን በርካታ ዓመታትን አስቆጥሯል:: ዛሬ በርካታ ውብ ጎዳናዎች በከተማዋ ሞልተዋል:: እሱ ግን ተጠቃሽ ጎዳና ሆኖ ቆይቷል:: ከከተማዋ እምብርት አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ለገሀር ድረስ ቀጥ ብሎ ሲታይ ረጅም... Read more »

የሰንበት ገበያው በ‹‹ክፍቱ ገበያ››

ወታደራዊው አገዛዝ ወድቆ «ለሠፊው ሕዝብ ጥቅም» ሥልጣኑን ተቆጣጠርኩ ያለው ኢህአዴግ ሥልጣኑን እንደያዘ በአዲስ አበባ አንዳንድ ርምጃ መውሰድ ሲጀመር የደርግ ዋንኛ መሣሪያ ያለውን ቀበሌዎችን ተቆጣጠረ። በዚህ ሳያበቃም መልካም ስምና ዝና የነበራቸውን ለኅብረተሰቡ የፍጆታ... Read more »

መርካቶን በጨረፍታ ስናያት

መርካቶ ባህር ነው ፤ መርካቶን ዘርዝረን አይደለም በጨረፍታም አንጨርሰውም።ባንጨርሰውም በጨረፍታ እንመልከተው፡።መርካቶ የተመሠረተው በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ።ጣሊያኖች የራሳቸውን መገበያያ እና መዝናኛ ሥፍራ ፒያሳ አድርገው ፤ ኢትዮጵያውያን በመርካቶ ውስጥ እንዲገበያዩ... Read more »

ቤተ መንግሥቱን እንዳየሁት

አዲሱ ገረመው  ክፍል ሁለት  ውድ አንባብያን እንደምን ከረማችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? እኔ ዘመነ ጉንፋን አይሎብኛል። ያው ትንሽ ካፊያ ቢጤ ስላለ አቧራውን ሲያስነሳ የሚያጋጥም ነው ብዬ ተረጋግቼ እየተመለከትኩት ነው። መቼም በዚህ ዘመን ጎንፋን... Read more »

ማረፊያ ከመሆን ይልቅ ማፈሪያ የሆኑት የቀብር ስፍራዎች

 ይቤ ከደጃች. ውቤ ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት ይባላል። ዞረን ዞረን የምንመለስበትን ቤት መቼም እንደነገሩ አናረገውም። ማረፊያችን ፣ገበናችን ነውና ብዙ አውጥተን እናሰማምረዋለን። አዎን እረፍት ጥሩ ስፍራን ይሻልና የምናርፍበት ቦታ ጥሩ መሆን... Read more »

ሀገሬን በታክሲ

 አብርሃምተወልደ  የታክሲው ሰልፍ በጣም ረጅም ቢሆንም ከቤት አይቀርምና ተቀላቀልኩት። ብቅ የሚል ታክሲ ግን የለም፤ የትራፊክ መጨናነቅ አለ ማለት ነው ብዬ ራሴን አጽናናሁ። ሃሳብ ውስጥ ነኝ። ለራሴ ሳውጠነጥን ቆይቼ የሚመጣው ታክሲ ሁሉ በስርዓቱ... Read more »

ጉዞ ወደ “የበረሃዋ ገነት” አፋር

አዲሱ ገረመው  የመጨረሻው ክፍል  አሁን አፋር ገብተናል:: ረጅሙን የአፋር በረሃ ንዳድ እንቀምሰው ዘንድ ተስፈንጥረን ገብተናል:: የመንገዱ ግራና ቀኝ በወያኔ ተክል ታጅቧል:: አልፎ አልፎ የአፋር ብሔረሰብ ባህላዊ ቤቶች ይታያሉ:: ከውጭ ሲታዩ አሰራራቸው ይማርካል::... Read more »

ወያኔ ፣አዋሽ ….ጉዞ ወደ “የበረሃዋ ገነት

አዲሱ ገረመው  ጉዞ ወደ “የበረሃዋ ገነት  ክፍል ሦስት  ጸሐይዋ ንዳዷን እየጨመረች ነው። ረጅሙን የስምጥ ሸለቆ ጉዞ ተያይዘነዋል። ግራና ቀኙን ካጀበን በተለምዶ የወያኔ ዛፍ በሚል ከሚጠራው ተክል ጋር እየተፋጠጠን፣ እየታከክን በመጓዝ ወደ መተሐራ... Read more »

ፈጣኑ መንገድ ፈጣን እርምት ይሻል

 አዲሱ ገረመው  ጉዞ ወደ “የበረሃዋ ገነት”  ክፍል ሁለት  በአዲስ አበባ ጎሮ ቱሉ ዲምቱ መንገድ ላይ የተመለከትነው ያን የመሰለ ሲኖ ትራኮች ግጭት እየዘገነነን የአደማ ፈጣን መንገድ የክፍያ ሥፍራ ደረስን። ይህ ፈጣን መንገድ ከ10... Read more »

ጉዞ ወደ «የበረሃዋ ገነት»

አዲሱ ገረመው  ክፍል አንድ  ንጋት 12ሰዓት ጓዜን ሸክፌ ከመስሪያ ቤት በተላከልኝ መኪና ጉዞዬን ወደ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቅጣጫ አመራሁ።በአምስት ደቂቃ ውስጥ አራት ኪሎ ደረስን።መንገደኛ ስለሆንኩ መንገድ ላይ አንድ ነገር ቢገጥመኝስ አልኩና በቂ... Read more »