መልኳን እፈራዋለው..ሴትነቷ ያስደነብረኛል። ማለዳ የትካዜዋ መነሻ እንደሆነ በደጇ በማገድምበት ጠዋት አስተውያለሁ፡፡ ጀምበርን ተከትሎ የምትወድቅበት ትካዜ አላት፡፡ ከማለዳ ፈቀቅ ባለ የሆነ ጠዋት ላይ ስብር..ስብርብር ትላለች። ብዙ ነገሯ ያስኮበልለኛል፡፡ እሷ ባለችበት ደጅ ሳገድም በጥያቄ... Read more »
እግዜር ነፍስ በሚሏት ብናኝ ሕይወትን ሲሰራ ሃምሳ እጅ ፈተና ሃምሳ እጅ ፍርቱናን ተጠቅሟል እላለሁ፡፡ ብዙ ባልኖርኩት የዘመን ሚዛን ላይ ሕይወትን ስመዝናት ይሄን እውነት ነው ያገኘሁት። ለዛም ነው በሳቃችን ማግስት የምናለቅሰው፡፡ ለዛም ነው... Read more »
ተፈጥሮዋ እንደ ጀምበር ነው። ዝም ብላ የምትደምቅ። የምትፋጅ። ቀይ ናት፤ እንደ ጀምበር። ቀና ያለን ሁሉ የሚረመርም እሳታማ ውበት አላት። ሳያት የጀምበር መሀሉን፤ ከዋክብቶች ያደመቁትን ብራ ሰማይ ትመስለኛለች። ሳያት ክረምት ያለመለመው ጠልና ጤዛ... Read more »
ልባም ሴት ሁለት ቦታ ትፈጠራለች ‹ምድር ላይ እና በባሏ ልብ ውስጥ› የሚል ከማን እንዳገኘሁት የማላውቀው የልጅነት እውቀት አለኝ። ልክ እንደ ርብቃ አንዳንድ ሴቶች ብዙ ናቸው.. እልፍ መዓት። በወንድ ነፍስ ውስጥ የትም የሚገኙ..።... Read more »
ቀጠሮ ማክበር አይሆንላትም። ማንም የሚቀድማት ሴት ናት። ኖራ ኖራ ሰዓት የሚያጥራት ለቀጠሮ ነው። አልመሽ ያላት ቀን፣ በእርዝመቱ ሁሌም የምትረግመው እሁድ እንኳን ቀጠሮ ያላት ቀን አይበቃትም። ቀጠሮ ያላት ቀን ማንም የሚቀድማት ሴት ናት።... Read more »
ነፍስ ድሮና ዘንድሮ ብራናና ወናፍ ናት..አንድ ዓይነት መስላ የተለየች። እንደ ጊዜ የሰው ልጅ ሠርግና ሞት የለውም። ከመኖር ወደአለመኖር ይወስደናል። ካለመኖር ወደመኖር ይመልሰናል። እናም ጊዜ አለቃ ነው..ትላለች የጠየፋት ራሷ በታወሳት ቁጥር። ጊዜን ታኮ፣... Read more »
ኮማንደር እንዳሻው ከአዳራሹ ሲወጣ ቀይዳማ ፊቱ ገርጥቶ ነበር፡፡ የቢሮውን በር ከፍቶ ከመግባቱ ስልኩ አንቃረረ፡፡ ከንዴቱም ከድካሙም ገና አላገገመም ነበር፡፡ ማረፍ ፈልጓል፣ መረጋጋትም..እና ደግሞ በጽሞና ማሰብ፡፡ ቢሮ ሲገባ ከራሱ ጋር ሊያወራ ፕሮግራም ይዞ... Read more »
አንበሳ አውቶብስ ውስጥ ቁጭ ብየ ወደ ሥራ እየሄድኩ ነው። እንደእኔ በአንበሳ አውቶብስ የተመላለሰ ሰው በአዲስ አበባ ምድር አለ አልልም። እንዴትም ብኖር የዚህን አውቶብስ ውለታ እንደማልከፍለው አውቃለሁ። ቅዳሜም አላርፍም። እረፍቴ አንድ እሁድ ናት... Read more »
ዓርብ የገድ ቀኔ ነው። ዓርብ መጥቶ ሳይቀናኝ ቀርቶ አያውቅም። በረከቶቼ ሁሉ ዓርብ እለት የተዋወኳቸው ናቸው። አያቴ ታዲያ ዓርብን አትወደውም። ዓርብ ምን እንዳደረጋት እንጃ ምንም ይሁን ዛሬ ዓርብ ነው የምትለው ፈሊጥ አላት። እኔን... Read more »
እንባቆም እባላለሁ፤ በህይወት ያለሁ ታሪካዊ ሰው ነኝ፡፡ በእርግጥ አባቴ የብዙ አጋጣሚዎች ባለቤት እንደሆነ ነግሮኛል፡፡ እናቴን እንኳን የተዋወቃት ሰርግ ቤት ወጥ ጨላፊ ሆና ስታሳልፍ እንደነበር አጫውቶኛል። ታላቅ ወንድሜ ሳይቀር ከሚስቱ ጋር ለቁም ነገር... Read more »