
ይህችን ምድር በ1946 ዓ∙ም በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር፣ አነደድ ወረዳ፣ ዳማ ኪዳነ ምህረት መንደር ሲቀላቀል ሀገር፣ መንደር፣ ቀዬው፣ ቤቱም ሰላም ነው፡፡ የሚያምር ልጅነት ነበረው፤ አባቱ ቄስ ታምር ጥሩነህ ልጃቸው እንደሳቸው መንፈሳዊ እንዲሆን... Read more »

የሁለት ሎጋ ጥንዶች ጥምረት የፈጠራት ናትና እሷም ቁመተ ሎጋ ናት፤ ድምጻዊት ዓለም ከበደ። ትውልዷ ከወደ ሰሜን ሸዋ፣ ሸኖ ነው። ቤተሰቦቿ መኖሪያቸውን ወደ አዲስ አበባ መቀየራቸውን ተከትሎ አብዛኛው የልጅነት ትዝታዋ ከዛ ይቀዳል። አዲስ... Read more »

እንደ ክፍለሀገር ልጅ የቆሎ ተማሪ ሆኖ አኩፋዳ ይዞ በእንተ ስለማርያም እያለ ቤት ለቤት ባይዞርም ድቁናን ተቀብሏል።ከመዲናችን አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ተገኝተህ እንዴት መንፈሳዊ ሕይወት አማለልህ? ሲባል በልበ ሙሉነት “እንዲያውም መንፈሳዊነት የሚበረታው የአዲስ አበባ... Read more »

በርካታ የሀገራችን ተዋናዮች ከፊልም ለቲያትር የተለየ ፍቅር አለን ይላሉ። ቲያትር ቀጥታ ከተመልካች ጋር ያገናኛልና ዛሬስ መድረክ ላይ ምን ይፈጠር ይሆን? በሚል ሁሌ ልብ ያንጠለጥላል። ደግሞም ከሳምንት ሳምንት ሳያወላዱ ለመድረክ ታምኖ መድረክ ላይ... Read more »

በልጅነቱ አፈር ፈጭቶ ያደገው ዱከም ነው፡፡ አባቱ ጽሑፋቸው የሚያምር የቁም ፀሐፊ ደግሞም በየዓመቱ ሦስት ወንድ ልጆቻቸው ወዳጅ ዘመዶችን እንኳን አደረሳችሁ የሚሉበት የአዲስ ዓመት አበባን ግሩም አድርገው የሚስሉ የግሩም ተሰጥኦ ባለቤት ናቸው። እሱም... Read more »

“ላፎንቴኖች” ኢትዮጵያውያን አብሮ ከመብላት ባሻገር አብረው መሥራት እንደሚችሉ በተግባር ያሳዩ የሁለት ጥንድ ድምፃውያን የጋራ መጠሪያ ነው። በዛሬው የዝነኞች ገጽ ወትሮው በተለየ ሁለት ዝነኞችን የማቅረባችን ምክንያትም በትናንትናው ዕለት የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም... Read more »

አዲስ አበባ፣ የካ ሚካኤል ጌታቸው ጸጋዬ ይሄን ምድር የተቀላቀለበት ሰፈር ነው። «አዲስ አበባ» በተሰኘው ዘፈኑ∶- ውብ አዲስ አበባ የትውልድ ሀገሬ ያደኩብሽ መንደር መርካቶ ሰፈሬ ሲል ያቀነቀነላት መርካቶ ደግሞ አብዛኛው የልጅነት ሕይወቱን የኖረባት... Read more »

እልፍ የዘመን ፍርግርጎችን በመርገጥ ወደ ኋላኛው ዘመን የታሪክ ቋት ስናመራ ዘመን እንደ ቀልድ ያለፋቸው አንድ ሰው እናገኛለን፤ አለቃ ገብረ ሀናን። በአብዛኛዎቻችን የልጅነት ትዝታዎች ውስጥ የአለቃ ገብረ ሀና ቀልድ አይጠፋም። አሉ፤ እያልን የምናወራቸው... Read more »

ውልደቱ በ1928 ፋሺስት ኢጣልያ ሀገራችንን በወረረበት ወቅት፤ በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ፣ ልዩ ስሙ ዝግባ በተባለ ሰፈር ነበር። ልጅነቱን ካሳመሩለት የሙዚቃ መሳሪያዎች ክራር እና ዋሽንት የሚወዳቸው ነበሩ። ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ልዩ ፍቅር አለው፤ በራዲዮ... Read more »

ፒያሳ ጊዮርጊስ አፍ ቢኖረው፣ ዶሮ ማነቂያ ቢናገር፣ ደጃች ውቤም ቢመሰክር፣ ምናልባት ስለ ሜሪ አርምዴ ሳይሆን ሜሪ አርምዴን ዛሬም መልኳን ባሳዩን ነበር። እሷ እኮ የፒያሳ ድምቀት፤ የፒያሳ ጊዮርጊስ ጌጥ፤ የአዲስ አበባ ፈርጥ ነበረች።... Read more »