በቱሪዝም ሀብት ጠንካራ ኢኮኖሚ መገንባት

ኢትዮጵያውያን በአሸባሪ የሕወሓት ቡድኑ ጦርነት ተከፍቶባቸው የህልውና ትንቅንቅ ውስጥ ከገቡ ጀምሮ አያሌ ነገሮችን ተመልክተናል። በዋናነት አገራችን ወዳጅና ጠላቷን ከመለየት ባለፈ የቁርጥ ቀን ልጆች እነማን እንደሆኑም አውቃበታለች። በሂደቱ ላይ በተለያየ የህይወት አጋጣሚ የትውልድ... Read more »

መጥፎ ጓደኛ መልካሙን አመል ያበላሻል

ሁሌ ጠዋትና ማታ በታሰርኩባት ጠባብ ክፍል መስኮት አጠገብ ቆሜ አባቴንና ሙሴን አስታውሳለሁ። አባቴ መምህር እንድሆንለት ነበር ፍላጎቱ፤ ለመምህርነት ልዩ ፍቅር ነበረው። ሁሌ በገባሁ በወጣሁ ቁጥር አንተ መምህር ነህ፤ ስትራመድ ይሄን እያሰብክ ተራመድ... Read more »

በ «አደፍርስ» ደፍርሰው የጠሩ ሀሳቦች

ያ ዘመን የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ያበበበት እጅግ በርካታ የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ጎልተው የወጡበት ዘመን ነበር፤ 1950ዎቹ መጨረሻና 1960 መጀመሪያ አካባቢ።አድፍርስም በዚህ መሀል ብቅ ብሎ የብዙዎች መነጋገሪያ የሆነ አንዳንዶች አወዛጋቢ ሲሉት ብዙዎች ደግሞ... Read more »

”የልጆች መጻሕፍት‘ ለልጆች

ልጆች ስለ “የልጆች መጻሕፍት” ምንነት ታውቃላችሁ አይደል? አዎ፣ የልጆች መጻሕፍት ለልጆች ተብለው፣ እናንተን የመሳሰሉ ልጆችን ታሳቢ አድርገው የሚፃፉና ቀለል ተደርገው የሚዘጋጁ መጻሕፍት ናቸው። በተለያዩ ቀለማት የተዋቡ ሲሆኑ ብዙውን ጊዜም በሥዕል የታጀቡ (የተደገፉ)... Read more »

የትወና ቁንጮው ብላቴና

በእሱ እድሜ የዝናን ካባ የደረበ ፈልጎ ማግኘት ይታክታል። በእርሱ እድሜ ከፍ ባለ ስራና እውቅና በሰዎች ዘንድ ሲጠራ በቀላሉ የሚታወቅ እጅግ ጥቂት ነው። በእርሱ አፍላነት እድሜ በአንድ ሙያ ከጫፍ ደርሰው ስኬትን ተቆናጠው የዘርፉ... Read more »

ሀላባ-የሆገቴ ባህላዊ ሃብት

የሀላባ ዞን የተለያዩ ተፈጥሮአዊና ባህላዊ እንዲሁም ሰው ሰራሽ የሆኑ መስህቦች ባለቤት ናት፡፡ ዞኑ ከመዲናችን አዲስ አበባ በሻሸመኔ 313 ኪሎ ሜትር እንዲሁም በቡታጅራ 245 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሲገኝ ከሀዋሳ ከተማ ደግሞ በ87... Read more »

የሲኒማ ጥበብ ከፍታ- «በሂሩት አባቷ ማን ነው» ፊልም

ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ኢትዮጵያ ላይ በአዲስ መልክ የተዋወቀ ፊልም፣ የሥነ ጽሑፍ አላባዊያን ተሰናኝተው ልዩ ኪናዊ ከፍታን ያላበሱት ሲኒማ፣ተዋንያኑ ከልባቸው ሠርተው የተደነቁበት ድንቅ ትወና፣ አስደማሚ የታሪክ ፍሰት ገላጭና አጥረው የሚነገሩት ንግግሮች (dialogs)፣... Read more »

የበላይ ዘለቀ ልጆች

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ። ልጆች፣ ባለፈው ሳምንት ስለ በየነ አጫውቻችሁ ነበር። አስታወሳችሁ? በበላይ ዘለቀ ቁጥር 2 ትምህርት ቤት በአዕምሮ እድገት ዝግመት ምክንያት ልዩ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ስልጠና ከሚወስዱት ልጆች መካከል... Read more »

የሰንደቅ ዓላማው ዲዛይነር ያዴሳ ቦጂያ

ኑሮውን በአሜሪካ ሲአትል ያደረገው ኢትዮጵያዊው ያዴሳ ቦጂያ የተወለደው ምዕራብ ሸዋ አምቦ አካባቢ ነው።በደርግ ሥርዓት አባቱ በመንግሥት መገደሉን ተከትሎ ቤተሰቡ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል፡፡ቆይቶም ጉዞ ወደ አሜሪካ ይሆናል። ግራፊክ ዲዛይነርና የኪነጥበብ ባለሙያ ነው።ያዴሳ... Read more »

የአፍሪካ ኅብረትን መዝሙር እና ዓርማ የሠሩት ኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያ እና የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት ቢፈቱት የማያልቅ እጅጉን የተሳሰረ ታሪክ አላቸው።ከመስራቾቹ አንዱ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ናቸው።የኅብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ናት።አብዛኞቹ የኅብረቱ አባል አገራት በነጻነት ትግላቸው ወቅት ኢትዮጵያ... Read more »