በጨው የታጠረችው ጥንታዊ ገዳም

በአገራችን ኢትዮጵያውያን እንኳን መኖራቸውን የማናውቃቸው፤ ብናውቃቸው ደግሞ በአግራሞት እጃችንን አፋችን ላይ የሚያስጭኑ ቁጥራቸው እጅግ በርካታ የሆኑ አስደናቂና አስገራሚ ቅርሶች በጥንታዊ ሙዚየሞቻችን በአብያተ ክርስቲያናት፣ ገዳምት እና መስጂዶች ውስጥ ይገኛሉ።አንዳንዶቹን በዓይናችን እያየናቸው ስለመሆኑ ሁሉ... Read more »

የዝምታ ውበት

እሌኒን እየጠበቅሁ ፒያሳ ቁጭ ብያለሁ፤ እንደ ዛሬ ሰው ለማግኘት ተስገብግቤ አላውቅም። ጓደኛዬ ቶማስ የመጀመሪያ ቀጠሮ ላይ ጥሩ ሆኖ መገኘት ዋጋ አለው ስላለኝ ጥሩ ሆኜ ለመታየት ያላደረኩት የለም። ጸጉሬን ከተማው ውስጥ አለ የተባለ... Read more »

ዓድዋን በዜማ

የጥቁር ሕዝቦች ደማቅ ታሪክ የኢትዮጵያውያን ድንቅ ድል ዓድዋ በጥበብ ተደጋግሞ ተወስቷል። ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው ነፃነት የከፈሉት ትልቁ መስዋዕትነት በኢትዮጵያውያን የጥበብ ሰዎች ለዓለም ተዋውቋል።ያ ልዩ ታሪክ በልዩነት ጎልቶ እንዲታይ ኪነጥበብ ኃያል አበርክቶ ነበራት። የትናንት... Read more »

“የአውሮፕላን በረራ ምስጢሮች” – የታዳጊው መጽሐፍ

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁትን እንግዳ እንዴት እንዳገኘሁት ልንገራችሁና ይህ ጎበዝ ልጅ ምን እንደሚሰራ አብረን እናነባለን። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ በሰላም የሕጻናት መንደር ጋር በመተባበር ማንበብ... Read more »

“አንዳንዴ በአገር ደረጃ ነገሮች ደብለቅለቅ ሲሉ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ብዬ አምናለሁ”

በኢትዮጵያ የማስታወቂያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከመሪዎቹ ዋነኛው እሱ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፤ ሰማያዊ ፈረስ በተሰኘ ፊልሙም የዓባይን እጣ ፈንታ እና ሰው ሰራሽ ደመናን ቀድሞ ተንብዩአል ፤ አብዬ ዘርጋው የተሰኘው ገጸ ባህሪውም በኢትዮጵያ የሬዲዮ... Read more »

ህገ ወጥ የዱር እንስሳት አደን- የአቦ ሸማኔ የመጥፋት ስጋት

ዓለማችን በውብ የተፈጥሮ ስጦታዎች የታደለች በውስጧ እልፍ ሚስጥር የያዘች ነች። በምድራችን ላይ ከማይታዩ ህዋሳት እስከ ግዙፋን ፍጥረታት፤ ከደቂቅ እፅዋት ጥቅጥቅ እስካለው ደን፤ ከምድረ በዳ እስከ ጥልቅና ሰፋፊ ውቅያኖሶችን በማካተት በአስደናቂ ስነ ምህዳር... Read more »

‹‹ተግባራቸውም ምግባራቸውም ከዲያቢሎስ የወረሱት እንጂ ከሰውኛ ባህሪ አልመጣም›› ወይዘሮ አለሚቱ አበበ፣ የሕዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባል

የአስተማሪ ሕይወት መነሻው ልጅነት ነው ይባላል። አስተዳደግ ትልቅ ሆነው ለሌሎች አርአያ መሆንን እንደሚያላብስ ብዙዎች ይስማማሉ። የእውቀትና የችሎታም ምንጭ ይኸው እንደሆነ ያምናሉ። እናም የሕይወት መምህር ቤተሰብ በመሆኑ ሁሉም በቤተሰቡ ተሰርቶ ዛሬን እንዲያይ ይሆናል።... Read more »

አገርና ሴትነት

ሴትና አገር፤ አገርና ሴት ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ይመስሉኛል። በአገር ውስጥ ሴትነት፣ በሴትነት ውስጥ አገር ጥዑም ዜማ ናቸው። በአገር ውስጥ ሴት ቅኔ ናት፣ በሴትነት ውስጥ አገር ዜማ ናት። በተለይ ሄለንን ሳይ ይሄ ሀሳቤ... Read more »

ዓባይን በጥበብ ትናንትና ዛሬ

ኪነጥበብ ስሜት ገዢነቱ ጥልቅ፤ መመልከቻ መነፅሩ ሰፊ ነው። ጥበብ ሁለ ገብ አይደል! ጉዳይን በጥልቀት ነገርን በስፋት ያስመለክታል። በጥበብ የማይታይ ጉዳይ፣ የማይዳሰስ አካል አይኖርም። ጥበብ ስሜተ ስስ ያርጋል፤ ለተግባር ያነሳሳል። ለልማት መንገድ ይሆናል።... Read more »

‹‹በሙዚቃ ሕይወት ላይ የያዙትን ማጥበቅ ለውጥ ማምጣት ያስችላል›› መምህርና ድምፃዊ ጌቴ አንለይ

እንደ መንደርደርያ… መምህሩና ድምፃዊው ጌቴ አንለይ ክንዴ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ አገር በደብረማርቆስ ከተማ አብማ የሚባል አካባቢ ነው የተወለደው። ከአባቱ አቶ አንለይ ክንዴ እንዲሁም ከእናቱ ወ/ሮ የንጉሴ ከቤ የተገኘው ጌቴ ለቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ... Read more »