ከሻይ ቤት ሀርሞኒካ የተነሳው የሙሉቀን የሙዚቃ ሕይወት

አርቲስት ሙሉቀን መለሰ በኢትዮጵያውያን ዘንድ አይረሴ ዜማዎችን አኑሯል። እሱ ከሙዚቃው ዓለም ከወጣ በርካታ ዓመታት ቢቆጠሩም አሁንም ይደመጣል። ስለዚህ አርቲስት ጥቂት ልንላችሁ ወደደን። ለእዚህ ደግሞ በስብሐት ገብረ እግዚአብሔር በ1973 ከተጻፈ ጽሁፍ የተወሰነውን ቀንጭበን... Read more »

“ውስጣችን ያለውን መልካምነት እናውጣው፤ የኛን መልካምነት የሚፈልጉ ብዙ ናቸው” ድምጻዊ ሙሉአለም ታከለ

የተወለደው በኤርትራዋ መዲና አስመራ ከተማ ውስጥ ነው። ወቅቱም ጥቅምት 5/1983 ዓ.ም ነበር። ወጣት ድምጻዊ ነው። ድምጻዊ ብቻ ሳይሆን የግጥምና ዜማ ደራሲ ፤ ተዋናይ ፤ የፊልም ስኮር ባለሙያም ነው። በሕዝብ ዘንድ የሚታወቀው ‹‹ተሸንፌያለሁ››... Read more »

የቅዱስ ያሬድን ጥበብ የምናደንቅበት ገዳም

  ጥንታዊ የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማት እንዲሁም መስጂዶች እውቀትን እየሰፈሩ ትውልድን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ከርክመው የቀረጹ ዩኒቨርሲቲዎች ስለመሆናቸው አያጠያይቅም። እነኚህ ተቋማት ከዩኒቨርሲቲነት ባለፈም የአገር ሀብት የሆኑ ቅርሶችን እና ታሪካዊ ሰነዶችን ዘንደው... Read more »

እኔ አባቴና እግዚአብሔር

አባቴ የሕይወት ዘመኔ ያልተመለሰ ጥያቄዬ ነው፣ አድጌ እንኳን ሮጬ ያልደረስኩበት ከፍታዬ ነው። እዚህ ምድር ላይ ሮጬ ያልደረስኩበት አባቴና ሀሳቡ ናቸው። ሀሳቡ ይገርመኛል፤ ድሆች የሌሉበት የባለጸጋ ሀሳብ የለውም። አባቴ ሁልጊዜ ከድሆች ርካሽ ዕቃዎችን... Read more »

ለኪነ ጥበብ መነቃቃት የፈጠረው ኦዳ ሽልማት

ለኪነጥበብ ባለሙያዎች የሚበረከት እውቅናና ሽልማት ለጥበብ ሥራ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው። የኪነ ጥበብ ባለሙያው ለኅብረተሰቡ የሚያቀርበውን ጥበባዊ ሥራ ማህበረሰቡ አይቶ ሙያዊ አስተያየት ሲሰጠው፤ ብሎም በሠራው እውቅናና ሽልማት በተገቢው አካል ሲበረከትለት ለቀጣይ ሥራው... Read more »

የንባብ ሳምንቱና የዲላ ልጆች ተሳትፎ

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ። ሳምንት ከዲላ ልጆች ጋር አስተዋውቄያችሁ ነበር፤ አስታወሳችሁ አይደል? በጣም ጥሩ። ዛሬም ወደ እዛው ልወስዳችሁ ነውና በንባብ አማካኝነት ከዲላና ከማስተዋውቃችሁ ልጆች ጋር በሚገባ ለመተዋወቅ ተዘጋጁ። ተዘጋጃችሁ፣... Read more »

‹‹ፍቅር ያድናል›› አርቲስት እና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ማሞ

ልጅነታቸው ካልተሰረቀ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ” ይላል ስለ ልጅነቱ ሲናገር። የተወለደው የዛሬ 64 ዓመት በያኔው ቃሉ አውራጃ ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ነው። አባቱ አቶ ማሞ እና እናቱ ወ/ሮ ጣይቱ አሊ አማኑ ከወለዷቸው አምስት... Read more »

ወይባ ያልተጠናው ባህላዊ መዋቢያ

እንደ ጃፓን፣ ታይላንድና ቻይና የመሳሰሉ ሀገራት በሳይንስና ምርምር አሁን ለደረሱበት የእድገት ደረጃ መሰረታቸው ሀገር በቀል እውቀቶች መሆናቸው ይነገራል።ኢትዮጵያም የበርካታ ሀገር በቀል እውቀቶች ባለቤት ብትሆንም ሀገር በቀል እውቀቶችን በመንከባከብና በተገቢ መንገድ በማጥናት ለሀገር... Read more »

ዓድዋን በዛሬ የገለጠው “ዓድዋስ”

ዓድዋ፤ ኢትዮጵያዊያን በኩራት የሚናገሩት እንደ ክፍለ ዘመን ተሻግሮም ሀያል ተጋድሎ የሆነ፣ በጥቁሮች የተመዘገበ ድንቅ ታሪካዊ ክስተት ነው፤ ይህ ክስተት በእዚህ ትውልድም በተለያየ መልክ መዘከሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ኢትዮጵያዊያን የጥበብ ባለሙያዎች ይህን ታላቅ ታሪክ... Read more »

ቆይታ ከዲ ላልጆች ጋር

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ። ባለፈው ሳምንት ወደ ዲላ በመሄድ ከእነ ተማሪ በረከት ማስረሻ፣ አቤኔዘር ፀጋዬና ጓደኞቻቸው ጋር መገናኘትና እነሱን ከእናንተ ጋር ማስተዋወቅ ስለነበረብኝ፣ ወደ እዛ በመሄዴ ምክንያት ሳንገናኝ ቀረን አይደል? ምንም ችግር የለም።... Read more »