“ገበታ ለአገር” – ወንጪ ደንዲ ኢኮ ሎጅ

በኢትዮጵያ ለቱሪስት መስህብነት የሚሆኑ ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊ ስፍራዎች በእጅጉ በርካታ ናቸው። የሰው ዘር መገኛ ምድር ከመሆኗ አንፃር በእጅጉ ሲበዛ አስደናቂ ሃብቶች ባለቤት መሆኗ ያን ያህል አስገራሚ አይሆንም። ይሁን እንጂ ዓለማችን ላይ በጎብኚዎች መዳረሻነት... Read more »

ሰውነት መልካምነት

ወደ ክፍለ አገር እየሄድኩ አውቶቡስ ውስጥ ቁጭ ብያለሁ። በእድሜ ተዋረድ የተሳሉ አያሌ ነፍሶች ሽንጠ ረጅሙን አውቶቡስ ሞልተውታል። ካለፈለፈ የሚያመው የሚመስለው አንድ ወያላ ለግብዣ በተመቸ ድምጽ ተሳፋሪ ይጣራል። ሀዋሳ…ሻሸመኔ እያለ። ጸጉሩን እየቆነደደ፣ እጁን... Read more »

የሰዓሊያኑ ጥምረት ለስዕል ጥበብ ዕድገት

ሰዓሊ በቀለሙ ዓለምን ይተረጉማል። በብሩሹ ስለተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ግኝቶች ሁሉ በተገለጠለት ጥልቀት ይገልፃል። ስዕል ከፍ ያለ ክህሎት ከነጠረና ጥልቅ ሀሳብ ጋር ተዋህዶ በአንድ ገጽ የሚታይበት ጥበብ ነው። ከሌሎች የኪነጥበብ ዘርፎች ቀዳሚ የኪነ... Read more »

ስለ ሰላም ከሕፃን አርሴማ አንደበት

ለሰው ልጆች ፍቅር ለሰው ልጆች ሰላም ለሰው ልጆች ፍቅር ለሰው ልጆች ሰላም ለሰው ልጆች በዓለም ዙሪያ ሁሉ ሰላም ይሁን ምድሩ ሁሉ ሕፃናት እንዲያድጉ በንፁሕ አዕምሮ ነፃ ሕሊናቸው ጎልብቶና ዳብሮ ወጣት ሽማግሌ የሰው... Read more »

“ልጆቼ እኔን መብለጥ አለባቸው ፤ ከበለጥኳቸው ግን አገሪቱ ቆማለች ማለት ነው”- አርቲስት ጥላሁን ዘውገ

ቀጠሮአችን መኖሪያ ቤቱ ነበር።ስንደርስ አንዲት ክፍል ውስጥ ከአንድ የሥራ ባልደረባው ጋር ሆነው የቀረጹትን ማስታወቂያ አርትኦት እየሠሩ ነው። የቤቱ መገኛ ፈረንሳይ ለጋሲዮን 41 ኢየሱስ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ነው። ተራራማ የሆነ ቦታ ላይ የተሠራው... Read more »

መፍረስን መጥላት በ”አንፈርስም አንታደስም” ውስጥ

ግጥም ስሜትን ልዩ በሆነ መልክ ያመላክታል፤ የውስጥ ሀሳብን በተለየ መልክ ይገልፃል። ማህበረሰብን ለማነፅ ሰበብ ይሆናል ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳይን ለማሄስ ብሎም ለማረቅ ግጥም ያለው ቦታ ከፍተኛ ነው። እንዲህ ቢሆን አልያም እንደዚህ መሆን... Read more »

ንባብ – ልጆቹ ያነባሉ

ልጆች የዛሬ ሁለት ሳምንት የኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ከዲላ ዩኒቨርሲቲና ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ከየካቲት 12 እስከ 16/2014 አመተ ምህረት በደማቋና አረንጓዴዋ፣ በጌዴኦ ዞን ስር በምትገኘው ዲላ ከተማ... Read more »

ባለብዙ ተሰጥኦው አርቲስት – ታደሰ ወርቁ

ዛሬ ወደኋላ መለስ ብለን ከሁለት አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየውን ታላቅ የጥበብ ሰው አርቲስት ታደሰ ወርቁን እንዘክራለን። አንጋፋዋ ዓለምጸሀይ ወዳጆ ባረፈበት ወቅት ስለታደሰ የሕይወት ታሪክ ያቀረበችውን ጽሁፍ እሱ ራሱ በአንድ ወቅት... Read more »

 ”ከኢድ እስከ ኢድ‰ ወደ አገር ቤት

ሽብርተኛው ትህነግ በኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ በከፈተው የጦርነት ምክንያት መላው ዜጎች ህልውናቸውን ለመጠበቅና አገራቸውን ከመፍረስ ለመታገል እልህ አስጨራሽ ትግል አድርገዋል። በዚህም የትህነግ ጋሻ ጃግሬዎችን አከርካሪ በመስበር ወደ ዳር እንዲያፈገፍግ አድርገውታል። ይሁን እንጂ ይህ... Read more »

ጉረኛው ጥንቸል እና ትግስተኛዋ ኤሊ

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት ጥሩ ነው? መቼም አዎ እንደምትሉኝ እገምታለሁ። ምክንያቱም እናንተ ጎበዞች ናችሁ። በዚያ ላይ ደግሞ ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬውኑ አጠናቃችሁ ፤ የቤት ሥራችሁን ጨርሳችሁ ቤተሰብ እያገዛችሁ እንደሆነም አስባለሁ። ምክንያቱም እለተ ሰንበት... Read more »