አሳቢው ዋጄ

የተወለደው አዲስ አበባ ነው። ወቅቱም መጋቢት 27 ቀን 1975 ዓ.ም። ነጋዴ አባቱ እና የቤት እመቤት እናቱ ከወለዷቸው ልጆች መካከል አንዱ ነው። ቤተሰቦቹ በሀይሉ ዋሴ የሚል ስም ሲሰጡት ወዳጆቹ ግን የሚያውቁት ዋጄ በሚለው... Read more »

ፈላስፋው እጓለ

ዶ/ር እጓለ ገብረ ዮሐንስ የካቲት 6 ቀን 1924 ዓ/ም ከአባቱ ከመምሬ ገብረ ዮሐንስ ተሰማና ከእናቱ ከወ/ሮ አመለወርቅ ሀብተ ወልድ አዲስ አበባ ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ አጥቢያ ተወለደ:: ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በዚሁ ደብር... Read more »

የኢትዮጵያ መልኮች

ኢትዮጵያ መልኮች አሏት፤ ገነትን እንደሚከቡ አራቱ ወንዞች ዘላለማዊ ቁንጅናን የታጠቁ። የኢትዮጵያ መልኮች እግዚአብሄራዊ መልኮች ናቸው፤ በመስጠት የከበሩ። ስይጥንናን የማያውቁ ብርሀናማ መልኮች። እንዲህ ስታስብ የአያቷ ድምጽ ከውጪ ተሰማት። ‹እግዚኦ..እግዚኦ.. ‹ምነው እማማ ተዋቡ? ጋሽ... Read more »

የዓባይ ዘመን ብዕር ትናንትና ዛሬ

ዋለልኝ አየለ ዓባይ/ወንዙ/ በተለያየ ዘመን የተለያየ ስሜትን ይገልጻል። ጥንት ድልድይ ከመኖሩ በፊት በዓባይ ወንዝ ሳቢያ የተቆራረጡ የወዲያ ማዶ እና የወዲህ ማዶ ሰዎች በእንጉርጉሯቸው የሚናገሩት የዓባይን አስቸጋሪነት ነበር። ስለዚህ እነዚያ የጥንት የስነ ቃል... Read more »

ሁለንተናዊ የስብእና ትምህርት ለልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ፡፡ ትምህርትስ እንዴት ነው። እየተማራችሁ ነው? በደንብ እያጠናችሁ ነው? ጎበዞች! በደንብ ካጠናችሁ ጥሩ ውጤት ታመጣላችሁ፡፡ ጥሩ ውጤት ያመጣ ተማሪ ደግሞ ወደሚቀጥለው የክፍል ደረጃ ይሸጋገራል፡፡ ልጆች ለመሆኑ በትምህርት ቤት ከምታገኙት እውቀት... Read more »

ተሾመ ምትኩ – የዘመናዊ ሙዚቃችን አባት

የዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የሚታይ አሻራ ካላቸው አካላት መካከል ዋነኛው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንድ የሆነው ሶል ኤኮስ ባንድ ነው። ይህ ባንድ በኦርኬስትራዎች ብቻ የተዋቀረውን የኢትዮጵያ የሙዚቃ መልክአ ምድር ሰብሮ የገባ የግል ባንዶች... Read more »

ልጅነት

‹ዝናቡ..አንተ ዝናቡ? እማማ ሸጌ ተጣሩ። እጃቸውን በአዳፋ ቀሚሳቸው እየጠራረጉ። ‹እማማ ሸጌ! ዝናቡ አይበሉኝ..ስሜ ሸጋው ነው..እርሶ ትልቅ ሰው አይደሉ? ባኮረፈ ድምጽ። ‹ምን እኔ ላይ ዘራፍ ትላለህ! ያወጡልህ ጓደኞችህን እነሱን ሀይ አትልም ነበር›። ‹በቃ... Read more »

ቀጠናዊው የባህልና ኪነጥበብ ሳምንትና የመገናኛ ብዙሃን ሚና

ባለፈው አመት የኢትዮጵያ ሳምንት በወዳጅነት አደባባይ መካሄዱ ይታወቃል፡፡ ይህ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በብዛት የተሳትፉበት ዝግጅት ስኬታማ መሆኑ ይገለጻል፤ ደቡብ ክልል ብቻ ወደ 100 ተሳታፊዎችን ይዞ መገኘቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡ ዘንድሮ... Read more »

የህዳሴ ግድብ በህፃናት አንደበት

በዘንድሮው ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የህፃናት አስተዋፅኦ ጎልቶ ታይቷል። ህፃናቱ በተለይ የልደት በዓላቸውን ወጪ ጭምር በመተው ቦንድ እንዲገዛላቸው በማድረግና የልደት በዓል ስጦታቸውንና የኬካቸውን ወጪ ጨክነው ለግድቡ በማበርከት የራሳቸውን አሻራ አሳርፈዋል።... Read more »

ሙሉ ባንድ የሆነው ድምጻዊ – ተሾመ አሰግድ

ሙዚቃዎቹ የብዙዎች የፍቅር ታሪክ ውስጥ ቦታ አላቸው። ድምጹ ነጎድጓዳዊ ነው። ድምጻዊ ብቻ ሳይሆን የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችም ነው። ራሱ ኪቦርድ እየተጫወተ ከመዝፈኑ ባለፈም የሌሎችንም ሙዚቃዎች ሰርቷል። ላለፉት 32 አመታት ኑሮውን በአገረ አሜሪካ ቢያደርግም... Read more »