ልጆች፣ የንባብ ባህል እንዴት ማዳበር ይችላሉ?

ልጆች እንዴት ናችሁ? ባለፈው ሳምንት በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት ለማምጣት ምን አይነት የአጠናን ዘዴ መከተል እንዳለባችሁ ነግሬያችሁ ነበር። የነገርኳችሁን የአጠናን ዘዴዎች ተግባራዊ እያደረጋችሁ እንደሆነም አምናለሁ። በዚህም ጥሩ ውጤት እንደም ታመጡ እተማመናለሁ። ለመሆኑ ልጆች... Read more »

አሊ አብደላ ኬይፋ እንዴት ሙዚቃ አሳታሚ ሆነ

እ.ኤ.አ ሰኔ 19 ቀን 1942 ዓ.ም፤ የአባጅፋር አገር ጅማ ከተማ፤ የኦሮሞ ብሔር አባል ከሆኑት ኢትዮጵያዊ እናቱና ከየመናዊ አባቱ ተወለደ ፤ ዓሊ አብደላ ኬይፋ። በልጅነቱ ከጅማ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ጣልያን ሰፈር የመጣው... Read more »

ሸዋል ኢድ- በሃረሪ

እኛ ኢትዮጵያውያን “ውብ ድብልቅ ባህል፣ ሃይማኖት፣ ቅርስ፣ ታሪክ እንዲሁም ማንነት ያለን ህዝቦች ነን” ስንል እንዲያው ዝም ብለን አይደለም። ይልቁኑ በዓይን የሚታዩ፣ በእጅ የሚዳሰሱ፣ ያለምንም ችግር በህሊና ፍርድ የሚሰጣቸውና ምስክር የማያሻቸው በመሆናቸው ጭምር... Read more »

የትዝታ ድሮች

ከእናቱ ጋር ጎን ለጎን ቁጭ ብሏል። እድሜ ድሩን አድርቶባቸው እናቱን ወደ እርጅና እሱን ደግሞ ወደ ጉልምስና ወስዷቸዋል። የእናቱ አዛውንት እጅ እንደ ልጅነት ጊዜው ከበራ ጭንቅላቱ ላይ ሊወጣ ሲታከከው ይታየዋል። ‹አይ እማ! ዛሬም... Read more »

አርበኝነት ባህል አርበኝነት ጥበብ

ጀግንነት በኢትዮጵያ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። ለዚህም በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ባህሎችን ማስታወሱ በቂ ምስክር ናቸው። ከጥንታዊው የአደን ሕይወት ጀምሮ ዛሬም ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግንነት ከባህል ጋር የተሳሰረ ነው። ከዘመን ዘመን የተለያየ... Read more »

የአጠናን ዘዴ ለልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱስ እንዴት አለፈ? ዓመት በዓልስ እንዴት ነበር? ጥሩ ነበር? ያው ልጆች ዓመት በዓል አልፎ በዚህ ሳምንት ትምህርት ጀምራችኋል:: የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርት ሊጠናቀቅ ደግሞ የቀሩት ግዜያት ጥቂት ናቸው:: ታዲያ... Read more »

ዘነቡ ገሰሰ – የራስ ቴአትር አምባሳደር

ስለ ራስ ቴአትር ስታወራ ስሜታዊ ትሆናለች:: ቤቱን ትወደዋለች:: ከሕይወቷ አብዛኛውን ክፍል የሙያዋን ደግሞ ሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ያሳለፈችበት ቤትም ነው:: ራስ ቴአትር የፍቅር ቤት ነው ብላ ነው ማውጋት የምትጀምረው:: ይህንንም ሁሉንም ቃለ... Read more »

ሽሽት

ታክሲ ውስጥ ነው፤ ወደ ሃያ ሁለት እየሄደ፣ ፊቱን ወደ ግራ አዙሮ በመስተዋቱ ውስጥ ወደ ውጪ ያስተውላል፤ አዲሳባን እያየ:: ቆነጃጅቷን፣ ጉዷን፣ ትናንቱን ዛሬውን ሳይቀር ተመለከተ:: ሁሉንም ነገር ልብ ብሎ ማየት ይወዳል፤ በተለይ ቆንጆ፤... Read more »

መንግሥትና ከያኒያን አብረው መስራት ያለባቸው ወቅት

በ2010 ዓ.ም ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የተለያዩ ባለሙያዎችን እያወያዩ ነበር። ከእነዚህ ባለሙያዎች መካከልም የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ማወያየታቸው... Read more »

የበዓላት ምግቦችና የአመጋገብ ጥንቃቄ ለልጆች

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ደህና ናችሁ? ትምህርትስ እንዴት ነው? በደንብ እያጠናችሁ ነው? ጎበዞች። ልጆች በተለይ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ መቼም ዛሬ የፋሲካ በዓል እንደሆነ ታውቃላችሁ። አዎ እናንተም ለረጅም ጊዜ ስትፆሙ ቆይታችሁ ዛሬ ፆመ... Read more »