ገጠርን ወደ ከተማ ያመጣችው ተዋናይት

የተወለደችው እዚሁ አዲስ አበባ ነው። የጠቢባን መፍለቂያ ከሆነው ፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ፤ በተለምዶ 41 ኢየሱስ የሚባለው ሰፈር። ቤታቸው ከሌላኛው የዚያ አካባቢ ተወላጅ አርቲስት ንብረት ገላው ቤት ወረድ ብሎ ነው። የተወለደችበት ቤተሰብ ትልቅ ቤተሰብ... Read more »

ውበት ሀሰት ነው

ከእንቅልፏ ነቅታ ስልኳን ስታየው ማቲ አራት ጊዜ ደውሎ ነበር። ከዚህ በፊት እንዲህ እንደ አሁኑ በጠዋቱ ነቅታ ስልኳን ስታየው የምታውቀውም የማታውቀውም ብዙ ስልክ ተደውሎ ነበር የሚጠብቃት። አሁን ከማቲ በቀር ማንም የሚደውልላት የለም። እነዛ... Read more »

በጥበብ ሰዎች የደመቀው 8ኛው የጉማ ሽልማት

የኪነ ጥበብ ባለሙያው አምጦ የወለደውን ኪናዊ ሥራው ታዳሚ ጋር ሲደርስለት የመጀመሪያ ደስታው ይሆናል። ያ በብዙ ጥረቱ ከሽኖ ያቀረበውን የኪነት ውጤቱን በተደራሲው ተወዶለት መልካም የሆነ አስተያየት ሲሰጠው ብሎም ሥራህን ጥሩ አድርገህ ሰርተሀልና ምስጋናና... Read more »

ባለተሰጥዖው የሰሜን ወሎ ታዳጊ

ልጆች እንደምን ከርማችኋል ደህና ናችሁ ወቅቱ የሙከራ ፈተናዎች እየተሰጡበት ያለ ከመሆኑ አንጻር ፈተና እንዴት ነበር፤ እርግጠኛ ነኝ በጥሩ ሁኔታ ፈተናውን ሰርታችኋል። ደከም ያላችሁበት የትምህርት ዓይነት ካለ ደግሞ ለቀጣዩ በደንብ በማጥናት ጥሩ ውጤት... Read more »

የማይነጥፈው ብእረኛ

የተወለደው በ1925 ዓ.ም ነው። ቦታውም በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ነው። አባቱ መሪ ጌታ ዘሪሁን መርሻ የሚባሉ ሲሆን እናቱ ደግሞ ወይዘሮ አልጣሽ አድገህ ይባላሉ። አባቱ መሪ ጌታ ዘሪሁን የቤተ-ክህነት ሰው ስለነበሩ እና በዘመናቸውም የተማሩ... Read more »

ያልገቡን፣ የማይገቡን ፊተኛ ኮቴዎች

ያረፍዳል.. አንድም ቀን በሰዓቱ ክፍል ገብቶ አያውቅም። ከመምህር እስከ ተማሪ በእሱ ኋላ መቅረት ብዙዎች ተዘባብተዋል። ‹ቆይ አንተ ስንት ሰዓት ከእንቅልፍህ ብትነሳ ነው ከተማሪ መጨረሻ ክፍል የምትደርሰው› ሲሉ ጓደኞቹ ስቀውበት ያውቃሉ። ማርፈድ የስንፍና... Read more »

የጉማ ሽልማት እና የሚፈጥረው የፊልም መነቃቃት

 በየዓመቱ የሚካሄደው ጉማ የፊልም ሽልማት ከተጀመረ እነሆ ዘንድሮ 8ኛ ዙር ላይ ደርሷል። በዛሬው ዕለትም የ8ኛ ዙር የጉማ ፊልም አሸናፊዎች ይታወቃሉ። ጉማ የፊልም ሽልማት የፊልም መነቃቃት ይፈጥራል፤ ፈጥሯልም። ምንም እንኳን የሽልማቱ ትኩረት በተሰሩ... Read more »

መልካም ስብዕና ልጆችን

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ሳምንቱስ ጥሩ አለፈ? ሳምንቱን ትምህርታችሁን በትጋት በመከታተል እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆች ስለ ስብዕና ግንባታ ታውቃላችሁ? የስብዕና ግንባታ በመደበኛው ትምህርት ከምታገኙት እውቀት በተጨማሪ ከወላጆቻችሁ፣ ከመምህራኖቻችሁ እንዲሁም ከክፍል ጓደኞቻችሁ መልካም ስነ... Read more »

የተውኔት ሐኪሙ ዮናስ

ባለሙያዎች ወርቃማ ድምጽ ይሉታል ድምጹን። አስገምጋሚ ድምጽ አለው። ሰውነቱን ላየ ሰው ድምጹ ከሱ የሚወጣ አይመስለውም። በዚህም የተነሳ ብዙዎች በትወና የሚያውቁትን ያህል በዚህ ጆሮ ገብ ድምጹ ለይተው ያስታውሱታል። የዛሬው እንግዳችን አንጋፋው ተዋናይ ዮናስ... Read more »

የአባቶች ወግ

ብስራት በተለያየ መልከኛ እርሳሶች ስዕል እየሳለ አባቱ ፊት ይንደፋደፋል። አጠገቡ አብሮት የሚጫወተው የፈረንጅ ውሻ ዝም ብለህ ተቀመጥ የተባለ ይመስል የብስራትን ድርጊት በተመስጦ ያስተውላል። የብስራት አባት ጋሽ ተፈራ ርዕሱ የተሸፈነ መጽሐፍ እያነበቡ ከብስራትና... Read more »