ናትናኤልና የህልም ግብግቡ

ናትናኤልና የህልም ግብግቡ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ፤ ደህና ናችሁ አይደል? ሳምንቱን እንዴት አሳለፋችሁት ? በጥናት እንደምትሉኝ እተማመናለሁ። በተለይ ደከም ያላችሁበት የትምህርት አይነት ላይ ለየት ያለ ትኩረት አድርጋችሁ እንደምታነቡ አስባለሁ። ምክንያቱም ለቀጣዩ ውጤታችሁ የተሳካ... Read more »

ከእድሜው ቀድሞ የበሰለው ተሸላሚ

በቅርቡ የጉማ ሽልማት ተካሂዶ ነበር። ሽልማቱ በተለይ በፊልሙ ዘርፍ በ2013 ጥሩ ስራዎችን ያቀረቡ የጥበብ ሰዎች የተሸለሙበት እና በማህበራዊ ሚዲያም የብዙዎች መወያያ የነበረ ፕሮግራም ነበር። በዚህ የሽልማት መርሀ ግብር ላይ ወርቃማውን ዋንጫ ይዘው... Read more »

ፍቅር ራስን ከመሆን የሚጀምር ነው

ከገነት ስፍራዎች አንዱን የሚመስል፣ የመላዕክት ስውር ሹክሹክታና ጽሞና የሚደመጥበት ከሰባቱ ሰማያት አንዱን የወረሰ፣ በአይን እየገባ ከነፍስ የሚያርፍ በደስታ እቅል የሚያሳጣ ቦታ፣ ነጭ አረፋውን እየደፈቀ በጌጣም ድንጋዮች ላይ የሚቦርቅ ፏፏቴ፣ እንደ ገረገራ በረድፍ... Read more »

ባለተሰጥኦ አርክቲክት

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራ፣ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ቆየ? መቼም ይህንን ተግባራችሁን እንደማትጠሉት አስባለሁ። ምክንያቱም እነዚህን ተግባራት መከወን ለጉልበታችሁ ብርታት፤ ለአዕምሯችሁ መጎልበትን ያላብሳልና።... Read more »

በሸራ ላይ ተአምር የሚሠራው ጥበበኛ

የተወለደው በ1953 ዓ.ም ነው። የትውልድ ስፍራው ደግሞ በሰሜን ሸዋ ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ከተማ ነው። ተፈጥሮ ከነሙሉ ክብሯ በምትገለጥበት ስፍራ የተወለደው የዛሬው እንግዳችን እጆቹ በሸራ ላይ ተአምር የሚሰሩ ናቸው። አንዳንዶች እንደሚሉት እንዲያውም የመዝገቡ... Read more »

የቱሪዝም ሳምንት – የሙያተኛው አዲስ መንገድ

የቱሪዝም ዘርፉን የሰው ኃይል ፍላጎት ለመመለስ ከሚከናወኑ ተግባሮች አንዱ የዘርፉን ባለሙያ ማፍራት ነው። ዛሬ የአገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና የግል ማሰልጠኛ ተቋማት የዘርፉን ባለሙያዎች በማሰልጠን ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ለረጅም ጊዜያት ይህን ሃላፊነት ወስዶ ሲሰራ... Read more »

ጦርነት ጀግና የለውም

የሰፈራችን እድር ለፋፊ ጋሽ ቢራራ ትላንት ማለዳ ለአባቴ እንድነግረው መልዕክት ልከውኝ ነበር። ዛሬ ጠዋት መንገድ አግኝተውኝ “ለአባትህ ነገርከው እንዴ” ቢሉኝ ነው ስበር ቤት የመጣሁት። ቤት ስገባ አባቴ ዜና እያደመጠ ነበር። በእኛ ቤት... Read more »

የለዛ ጥምር ሽልማት

በኪነጥበብ ዕድገት ላቅ ብለው የሄዱ አገራት ለማህበራዊ ለውጥ ትልቅ አስተዋፅኦ የሚያበረክተውን ኪነጥበብ፤ በተለያየ መልኩ ይገለገሉበታል። ማህበረሰባቸውን ለመቅረፅና የተለያዩ በጎ ተፅዕኖዎችን ለመፍጠር እየተጠቀሙበትም ይገኛሉ። አገራቱ ማህበራዊ ፍልስፍናቸውና አገራዊ አስተሳሰብ ከማህበረሰባቸው አልፎ በሌላው ላይ... Read more »

የፊዚክስ ሊቅ የመሆን ምኞት

ልጆች! ሰላም ናችሁ፤ ትምህርቱስ እንዴት ነው? በጣም ጥሩ። ጎበዝ ተማሪዎች ለመሆን ከክፍል ተማሪዎች የመጀመሪያውን ደረጃ ለማግኘት የየዕለቱን ትምህርት በዕለቱ እያጠናችሁ አይደል! አዎ ብላችሁ ምላሽ እንደምትሰጡ አምናለሁ። በጣም ጎበዞች። ልጆች የየዕለቱን ትምህርት በየዕለቱ... Read more »

እስክንድር ቦጎሲያን

 እስክንድር ቦጎሲያን ከአርመንና ከኢትዮጵያ ወላጆቹ የተገኘ ኢትዮጵያዊ ሰዓሊ እና የስዕል መምህር ነበር። አብዛኛውን የሕይወቱን ክፍል በአሜሪካን ያሳለፈው ይኸው የስዕል ጥበበኛን የሚያስቃኘንን አጭር የሕይወቱን ታሪክ ከመማር ደጉ ገጸ ድር አግኝተናል፤ ለአንባቢ በሚመች መልኩ... Read more »