እሱስ ታሟል አሉ!

«ስንት ወገን ከቦት ጦር የማይመልሰው ፤ እንዴት ጣና ያልቅስ ዕንባ አውጥቶ እንደ ሰው»… ብዙዎች የጣና ጉዳይ አሳስቧቸው በቁጭት ከተናገሩት ቀንጨብ አድርጌ እኔም በቅኝቴ ላነሳሳው ወደድኩ። ጣና ሀብታችን ነው። ጣና መልካችን ነው። ዞር... Read more »

የራስ ሲሆን

 “ጋሹ .. ጋሹ ..” ሲነጋ የሰማሁት የመጀመሪያው ጥሪ ነው።ባለቤቴ ሳምሪ ያለወትሮዋ ቀድማኝ ተነስታ እኔን መቀስቀስዋ ነበር።ቤተሰብ ጋሻ እንድሆን በመመኘት ያወጣልኝ ጋሻው የተሰኘ ስሜ ሚስቴ ደጋግማ ጋሹ በማለት መጥራትዋ መደበኛ ስሜ እስኪመስለኝ ተላምጄዋለሁ።አዳዲስ... Read more »

«እንደ ኢትዮጵያዊ ኑሮ ማለፍን እመርጣለሁ» አርቲስት አዝመራው ሙሉሰው

ቁም ነገር እያስጨበጠ ያዝናናል። የበርካታ አርቲስቶችን ዘፈን በማስመሰል ለብዙዎች የሳቅ ምንጭ ሆኗል። በተለይ ደግሞ አስቴር አወቀን በማስመሰል የሚወዳደረው የለም። የአትሌት ቀነኒሳ በቀለን የሩጫ ስልት ማስመሰል ሌላው መለያው ነው። በዚህም ሥራው አድናቆትን ከአትሌቱ... Read more »

ለአገር ክብርና ጥቅም የሚቆም ትውልድ

ለኛ ኢትዮጵያውያን አባይ ሁሉም ነገራችን ነው። ይሄ እውነትም በተደጋጋሚ በአደባባይ በመገናኛ ብዙሃን፣ በኪነ ጥበቡ፣ በስነ ጽሑፍም ሆነ በተለያየ መንገድ ለዘመናት ሲነገር የቆየ ነው። አባይ ድንበር ተሻግሮ ከሚሄድ ወንዝነቱ ባሻገር እያንዳንዱ ዜጋ እንደ... Read more »

ወላጆች ልጆቻቸውን መረዳት

 የልጆች አስተዳደግ ጥበብ ደራሲ አቶ ሽመልስ ፋንታሁነኝ የልጆችን አስተዳደግን በተመለከተ በመፅሐፋቸው ላይ እንደገለፁት ስነምግባር ያለው ልጅ ለማሳደግ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ማውራት፣ መሳቅና፣ መግባባት ያስፈልጋቸዋል። የምርምር ውጤቶችም ይደግፉታል። ህፃናት ስሜታቸውን ለመግለፅ የሚያሳዩትን ምልክት... Read more »

‹‹አንድ ዛፍ በደጃፍ››

ልጆች! እንዴት ሰነበታችሁ? የኮሮና ወረርሽኝ እየጨመረ ስለሆነ መጠንቀቃችሁን እንዳትረሱ፤እንዳትዘናጉ። በቤት ውስጥ ስትውሉ ወረርሽኙን ከመከላከል፣ ቤተሰብን በስራ ከማገዝ፣ ከመዝናናት፣እንዲሁም ከማንበብ በተጨማሪ ጊዜያችሁን በግቢያችሁ ውስጥ ችግኝ በመትከል ማሳለፍ አለባችሁ። ልጆች ባሳለፍነው አመት እንደምታስታውሱትና ብዙዎቻችሁም... Read more »

‹‹ አለማወቅን ማወቅ ብዙ ጠቀሜታ አለው ›› – አቶ ወርቁ ቢሆነኝ

የሥራን ዓለም ከተቀላቀሉ ለአንድም ቀን የቅጥር ማስታወቂያ አይተውና ተወዳድረው አያውቁም። በኔዘርላንድ የልማትና ተራአዶ ድርጅት( ኤስ ኤን ቪ ) ውስጥ ከ46 ዓመታት በላይ ሠርተዋል። ከአራት አስርት ዓመታት በዘለለው የሙያ ልምዳቸው በኢትዮጵያና በሌሎች አገሮች... Read more »

የሆቴሎች ፈተና

የተለያዩ ድርሳናት በቀደመው ዘመን በኢትዮጵያ ሆቴሎች እንዴት እንደተመሰረቱ መዝግበው አስቀምጠዋል። ዋነኛው የመጠንሰሳቸው ምክንያት ሰዎች (በተለይ ደግሞ ነጋዴዎችና አገር አሳሾች) ከሚያደርጉት የንግድ እንቅስቃሴ ከቦታ ቦታ የመዘዋወር ተግባር ጋር የተጣመረ ነው። ይህን ታሪክም ኢትዮ... Read more »

ዘመናዊ አሻራ-በተክለማሪያም ዘውዴ

በዛሬው የዘመን ጥበብ አምድ ላይ ስለ ‹‹ስነ ጥበባዊ›› ሙያዎችና ስራዎች ለማውራት ወደናል። ለዚህ እንዲያመቸን ደግሞ በቀጥታ ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ግንኙነት ያለው ተወዳጅ ሰዓሊን እንግዳችን አድርገናል። አርቲስት ተክለማሪያም ዘውዴ ይባላል። ላለፉት 20 ዓመታት... Read more »

‹‹ተግባርና ስም ለየቅል››

 አንዳንድ ሰዎች ስም ማውጣት ያውቁበታል። ለአንዱ ልጃቸው የአያቱን ወይ የቅድመ አያቱን ስም ማስታወሻ ብለው ይሰጡታል። ለአንዳንዱ ደግሞ ከሚመኙት ተነስተው ስም ያወጡለታል። ሀብትን የናፈቁ በልጃችን እንኳ ያሉ በድህነት የሚኖሩ ቤተሰቦች ልጃቸውን ‹‹ሀብታሙ›› ብለው... Read more »