የቃናት ቀበሌዋ ሴት አርሶ አደር ተመክሮ

ሰላማዊት ውቤ በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ የምትገኘውን ቃናት ቀበሌ በምናብ ልናስቃኛችሁ ነው። 982 እማወራና አባ ወራ አርሶ አደሮች ይኖሩባታል። የሁሉም አርሶ አደሮች ዋና መተዳደሪያ ግብርና ነው። ግብርናውን በጓሮ አትክልትና በእንስሳት እርባታ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቀደምት ዘገባዎች በእጅጉ ተነባቢ ዛሬም ላገኛቸው በእጅጉ ተነባቢ ናቸው፡፡ እኛም ከእነዚህ ዘገባዎች ጋዜጣው በ1950ቹ ያስነበባቸውን ወጣ ያሉ ዘገባዎች ለዛሬ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡  ኃ/ማርያም ወንድሙ  በሰሐራ መሬት ውስጥ ሐይቅ ተገኘ ከማድሪድ፡-... Read more »

የሙቀት አማቂ ጋዝ መንስኤና መፍትሄ

ለምለም መንግሥቱ ከደረቅ ቆሻሻ ማዳበሪያ (ኮፖስት) በማዘጋጀት፣ ከኢንደስትሪና ከተለያየ ቦታ የሚወገደውን ፍሳሽ ቆሻሻ ደግሞ በማከም ንጹሁን ለይቶ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚቻል የዘርፉ ባለሙያዎች ይመክራሉ። በተለይም ደረቅ ቆሻሻ ለኃይል ምንጭነት በመዋል የጎላ... Read more »

ታታሪው አርሶ አደር ሲላ ዳኤ

ሰላማዊት ውቤ ሥፍራው በቀድሞ አውራጃ ተብሎ በሚጠራው በዛሬው የሲዳማ ክልል አለታ ወንዶ ወረዳ ውስጥ ነው። በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ያቀፈችው የገጠሯ ቲቲራ ቀበሌ በወረዳው ውስጥ ትገኛለች። ሲያስተውሏት የነዋሪዎቿ የሳር ክፍክፋት የተጎናፀፉ ጎጆዎች... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

ኃይለማርያም ወንድሙ አዲስ ዘመን ዱሮ በ1950ዎቹ ይዟቸው ከወጣ የዜና ዘገባዎች የተወሰኑትን ይዘን ቀርበናል።ዜናዎቹ በዘገባ አቀራረባቸው እና በይዘታቸው ዘና ያደርጋሉና ለዛሬ ይዘናቸው ቀርበናል።  ጅብ ለምዶ ሳሎን ገባ ከጅማ ከተማ 18 ኪሎ ሜትር ርቀት... Read more »

አፍራሹን በመደምሰስ – ገንቢውን የመገንባት ጉዞ

ዳንኤል ዘነበ በዓለም ላይ መጥፎ የሚባል ሰላም፣ ጥሩ የሚባል ጦርነት እስካሁን አልታየም። ጦርነት የሃገርን ሃብትና ንብረት ያወድማል፤ ዜጎችን ለህልፈትና ስደት ይዳርጋል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በኖቤል ሽልማት ወቅት አድርገው የነበሩትን... Read more »

በገበያ ትስስር የኢኮኖሚ አቅምን መገንባት

ሰላማዊት ውቤ በመካከለኛ ኢንዱስትሪው መስክ የተሰማሩ ወጣቶች የገበያ ችግር እንዳለባቸው ይነገራል። እንደ ሀዋሳው ከተማ ነዋሪ ወጣት ያሬድ እስጢፋኖስ የተለያዩ ማሽነሪዎችን የሚያመርቱ ደግሞ ገበያ የማግኘት ዕድላቸው እጅግ የጠበበ ነው። ‹ያሬድ እስጢፋኖስ ማሽነሪ አምራች... Read more »

መክሊቷን ያገኘች ተምሳሌት አርሶአደር

ውብሸት ሰንደቁ ደቡብ ክልል ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ኦቾሎ ላንቴ ቀበሌ ምድሩ አረንጓዴ፣ ምንጮች እዚህም እዚያም እንደልብ የሚታዩበት ሥፍራ ነው፡፡ ይህ አረንጓዴን እንደ ኩታ የተላበሰ ቀበሌ የሚታወቀው በቲማቲምና በሙዝ ምርት... Read more »

የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ ተሞክሮ

ወርቅነሽ ደምሰው በኢትዮጵያ በደኖች መመናመን ምክንያት የሚፈጠረው የአየር ንብረት ለውጥ በሰው ልጆች ጤንነት ከሚያደርሰው ጉዳት ባሻገር ምርትና ምርታማነትን በመቀነስም ተፅዕኖው ከፍተኛ እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡በዚህም የተነሳ በከርሰ ምድርና በከባቢ አየር ላይ እየታየ ያለው... Read more »

አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1950ዎቹና 1960ዎቹ

አዲስ ዘመን ጋዜጣ በተለያዩ ዘመናት የሀገር ውስጥ የውጭ ዜናዎችን ሲዘግብ ቆይቷል፡፡ ከዜናዎቹ መካከልም አስደናቂ እና ወጣ ያሉ ዜናዎች ይገኙባቸዋል፡፡ ለአብነትም በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ከቀረቡት ዜናዎች መካከል ጥቂቶቹን ይዘን ቀርበናል፡፡ ሃያ ሁለት ዓመት... Read more »