ክረምትና ብክለት

ቤተመንግሥት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር፣የድል ሀውልት፣ ትምህርት ሚኒስቴር፣የጤና እና ሌሎችም መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሚገኙበት በአራዳ ክፍለከተማ ውስጥ ነው፡፡በመልሶ የቤት ልማት መርሐግብር መንደሮችና የተለያዩ ተቋማት ፈርሰው ነዋሪው ወደሌላ አካባቢ... Read more »

የአርሶ አደሩን ችግር ማቃለል የቻለ ቴክኖሎጂ

ነቀዝም ሆነ ማንኛውም ተባይ በእህል ላይ ከፍተኛ ብክለትና ብክነት ያደርሳል። በተለይ እህሉን ከጥቅም ውጪ ባያደርገውም እንኳን ጠዓሙን በማበላሸት ይታወቃል። በምስራቁ የሀገራችን ክፍሎች በተለይ ነቀዝ አርሶ አደሩ ለዘርና ለክፉ ቀን ብሎ ያስቀመጠውን እህል... Read more »

የአረንጓዴ ልማት ውጤታማነትና የወደፊት አቅጣጫ

አበኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ልማት ታሪክ ባህር ዛፍ የሀገሪቱን የማገዶ ፍላጎት በማሟላትና ለቤት ግንባታ በመዋል ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውም የጎላ እንደሆነ ይታወቃል። ባህርዛፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲስፋፋ በማድረግ አፄ ዳግማዊ ምኒልክ ባለውለታ እንደሆኑም አብሮ ይነሳል። የባህርዛፍ... Read more »

የኡጋዮ ቀበሌ ነዋሪዋ የወይዘሮ ምንትዋብ ውሎና አዳር

 ለምለም መንግሥቱ ወፍ ጭጭ ሲል ከመኝታዋ ትነሳለች።መጸዳጃ ቤት ከደረሰች በኋላ በቀጥታ የምታመራው ወደ ዕለት ከዕለት ስራዋ ነው። ሳትሰለችና ሳትደክም እንደየቅደም ተከተሉ የቤት ስራዋን ትከውናለች። ቤትና ግቢውን ማጽዳት፣ ለልጆች ቁርስ አዘጋጅቶ ትምህርትቤት መሸኘት... Read more »

የአፈር ጥበቃ አርበኛው – ኢማም ሀያቱ

 መላኩ ኤሮሴ ኢማም ሀያቱ ሻሚል፤ በጉራጌ ዞን በቀቤና ወረዳ የገርባጃ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ሞዴል አርሶ አደር እና የቀቤና ብሔር ባህላዊ ዳኝነት ተሳታፊ ናቸው። የልጅነት ጊዜያቸውን በአዲስ አበባ ነበር ያሳለፉት። ለትምህርት ከፍ ያለ... Read more »

የደን ቃጠሎ መንስኤና መፍትሄ

ለምለም መንግሥቱ ባሌ ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክና ወፍ ዋሻ፤ ኢትዮጵያ ካሏት ከብዙዎቹ ፓርኮችና ጥብቅ ደኖች መካከል ይጠቀሳሉ። እነዚህ ሥፍራዎች የየራሳቸው ታሪካዊ ዳራ ያላቸው ሲሆን፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳቸውም የጎላ ነው።ባሌ ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክ በብዝኃ... Read more »

ለወተት ሀብት ምርታማነትና ጥራት

 በጋዜጣው ሪፖርተር ወተትን የማያውቅ ሰው የለም፡፡ ሁላችንም ጡት መጥባት ከጀመርንበት ቀን ጀምሮ ስለወተት እናውቃለን። መላው የአጥቢ እንስሳት ዘር ከአይጥ እስከ ትልቁ ዝሆን ድረስ ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው ዕድገት እንዲጠቅም በተፈጥሮ የተሰጠን ጸጋ ነው፡፡... Read more »

አደጋ የተጋረጠበት “የምስራቅ አፍሪካው ታላቁ የውሃ ማማ”

መላኩ ኤሮሴ  ጮቄ ተራራ በምስራቅ ጎጃም፤ ከደብረ ማርቆስ ከተማ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። የስናን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ረቡዕ ገበያ ደግሞ ልዩነቷ 11 ኪሎ ሜትር ርቀት ነው፡፡ ተራራው አብዛኛውን የምስራቅ... Read more »

አደጋ የተጋረጠበት አረንጓዴ ወርቅ

መላኩ ኤሮሴ የእንሰት ተክል በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በደቡባዊ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚኖሩ የሀዲያ፣ የጉራጌ፣ የስልጤ፣ የከምባታና ጠምባሮ፣ የሲዳማ፣ የወላይታ፣ የአላባ፣የጌዴኦ፣ የዳውሮ፣ የጋሞ፣ የጎፋ፣ የከፋ፣ የሸኮና የሌሎች ብሔረሰቦች ዘንድ ዋነኛ ምግብ ነው። በደቡብ... Read more »

የአየር ጠባይና አረንጓዴ ልማት በአንድ ገጽታ

ለምለም መንግሥቱ እንደ ውሃ፣ ማዕድንና ሌሎች ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ነገሮች ሁሉ የአየር ጠባይ ከፍተኛ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት መሆኑን ስንቶቻችን እንገነዘብ ይሆን? ሀብቱን መሠረት አድርገን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር ሃሳብ እንዲሰጡኝ የጠየኳቸው የብሄራዊ... Read more »