
ዓለማችን በአይን በማይታይ ድንበር ተሻጋሪ ተዋህሲያን ጤናዋ ተቃውሷል። መላውን ዓለም በስጋት ያራደው የኮሮና ቫይረስም ሕይወት ከመቅጠፍ ባለፈ የሰዎችን ማህበራዊ የሕይወት ዘይቤና መስተጋብር በመለወጥ ሞቶችን በወግ ሥርዓት አልቅሶ መሸኘትም ሆነ መቀበርም እንዲሁም ደግሶ... Read more »

አለማችን ከስድስት ወራት በፊት የነበራት ሁለንተናዊ ጤና ዛሬ ተለውጣል ።በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የሚታየው፣ የሚሰማውና እየሆነ ያለው በእጅጉ ተለውጦ፣ ከማስደሰት ይልቅ የሚያሳቅቅ ሆኗል።ኮቪድ 19ኝም በቴክኖሎጂ የመጠቁ፣ በኢኮኖሚ የበለፀጉና በህክምና አገልግሎት አቅርቦትም ሆነ... Read more »

ባልተጠበቀ ወቅትና መጠን የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዘርፈ ብዙ ኢንዱስትሪዎች ላይ ጥቁር ጥላውና በማሳረፍ ዓለምአቀፉን ኢኮኖሚ ክፉኛ አንኮታኩቶታል። የንግድ ትስስር በመበጣጠስ ግዙፍ ኩባንያዎችን በማሽመድመድም ሚሊየኖችን ሥራ አልባ አድርጋል። ወረርሽኙ በርካታ የንግድ ተቋማት... Read more »
አለማችን ባልጠበቀችው ወቅትና መጠን በኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጤናዋ ከተቃወሰና ልትፋለመው አቅም አንሷት ነዋሪዎቿዋን አሳዛኝ በሆነ መልኩ መነጠቅ ከጀመረች አምስተኛ ወሯን አስቆጥራለች።የጤናው ዘርፍ ጠቢባን ብሎም የምርምር ተቋማትም የሰው ልጅ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ... Read more »
ከቻይናዋ ዉሃን ከተማ ተነስቶ ሰው ከማይኖርበት አንታርክቲክ ውጪ ሁሉንም የዓለማችንን አህጉራት ያዳረሰው የኮቪድ 19 ቫይረስ፣ዘር፣ቀለም፣ቋንቋ፣የስልጣን ከፍታ፣የሀብት ደረጃ፣አዋቂና ታዋቂ፣መሪና ተመሪን ሳይለይ በባለፉት አራት ወራት ከሶስት ሚሊየን ሰባት መቶ ሺ በላይ ሰዎችን ሲያጠቃ፣አሳዛኝ በሆነ... Read more »
አለማችን ከምታስበው በላይ ጨካኝ፣ ከምታምነው በላይ ጀግና እና ከምትገምተውም በላይ ጠንካራ በሆነባት የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከባድ የስቃይ ምእራፍ ውስጥ ትገኛለች።መላውን አለም በስጋት ያራደው ቫይረሱ ሕይወት ከመቅጠፍ ባለፈ የሰዎች ማህበራዊ የሕይወት ዘይቤና... Read more »
ዓለማችን ከኖቭል ኮሮና ቫይረስ ጋር ከተዋወቀች ጊዜ አንስቶ ላለፉት አራት ወራት ወረርሽኙን በተመለከተ እያደር አስደንጋጭ፣አሳዛኝና ተስፋ አስቆራጭ እንጂ ይህ ነው የሚባል በጎ ነገር ሳይሰማ ቀናትና ሳምንታት ብሎም ወራት መፈራረቃቸውን ቀጥለዋል። ቫይረሱም በእያንዳንዱ... Read more »