ከስራ አጥነት ጋር የተጋፈጡ እድሜዎች

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ ወዲህ ከፍተኛ የሆነ የጤና፣ ሰብአዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል፡፡ በተለይ ወረርሽኙ ያስከተለውን ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ተከትሎ በርካታ የንግድ ተቋማትና አምራች ኢንዱስትሪዎች በመዘጋታቸው ብዛት ያላቸው ሰዎች ከስራ ገበታቸው ተፈናቅለዋል፡፡... Read more »

የዓለም ምጣኔ ሀብትን አደጋ ላይ የጣሉት የኮቪድ ዝርያዎች

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ስርጭትን ለመግታት በሚደረገው ሂደት ውስጥ የክትባቶች መገኘት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትልቅ እፎይታን የፈጠረ ቢሆንም የቫይረሱ በየጊዜው ዝርያውን እየቀያየረ መምጣት ደግሞ ተጨማሪ ራስ ምታት ሆኗል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅትም እስከአሁን ድረስ በሰባት... Read more »

የፈረንሳይ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ማገገምና ቀሪ ችግሮቹ

ምዕራብ አውሮፓዊቷ ሀገር ፈረንሳይ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከገነቡ አስር የዓለማችን ሀገራት ውስጥ አንዷ ናት። ከጀርመንና ከእንግሊዝ ቀጥሎ ትልቁ ኢኮኖሚም የእርሷ እንደሆነ ይነገራል። ልክ እንደ ብዙሃኑ የአለማችን ሀገራት ሁሉ የእርሷም ምጣኔ ሃብታዊ እድገት በኮቪድ-19... Read more »

ጣሪያ የነካው የመኖሪያ ቤት ዋጋ

ቤት ከሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ቢሆንም ይህ ፍላጎት ቅንጦት ሆኖባቸው እንደናፈቁት በኪራይ ቤትና በጎዳና ላይ የሚኖሩ ብዙ ናቸው። በአለም ላይ ከተንሰራፉ ዋና ዋና ችግሮች መካከልም አንዱ ይኸው የመኖሪያ ቤት... Read more »

አውስትራሊያ ውድቅ ያደረገችው ግዙፍ የሃይል ፕሮጀክት

አለም ለሃይል ፍጆታ ከሚያውላቸውና ከማይተኩ የተፈጥሮ ሃብቶች ውስጥ የድንጋይ ከሰል፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ በዋናነት ይጠቀሳሉ::ይህ ሃይል አካባቢን በመበከል በሰዎች ጤና ላይም ከፍተኛ ችግር እየፈጠረ ይገኛል::በተለይ ደግሞ ከግዙፍ ፋብሪካዎች ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀው... Read more »

የቡድን ሃያ ሀገራት ጥቅል ሀገራዊ ምርት እድገት ወደነበረበት

የቡድን ሃያ ሀገራት በኢኮኖሚ ያደጉ 19 ሀገራትንና የአውሮፓ ህብረትን ያቅፋል። አስራ ዘጠኙ ሀገራትም አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቻይና፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዢያ፣ ጣልያን፣ ጃፓን፣ ሜክሲኮ፣ ሩሲያ፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ፣... Read more »

የፆታ እኩልነትና የዓለም ባንክ ማስጠንቀቂያ

የኮሮና ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ መከሰት በሰዎች ላይ ከፍተኛ የጤና፣ ማህበራዊ፣ ስነልቦናዊ፣ ሰብአዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል:: እስካሁን ድረስ ከ 174 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውም ተረጋግጧል:: ከ3 ሚሊዮን 700 ሺህ በላይ... Read more »

ስጋት ውስጥ የወደቀው የቻይና ሀገራዊ ምርት

በአንድ ወቅት በአስከፊ የድህነት ታሪኳ ትታወሳለች፡፡ በዚሁ ድህነቷ ምክንያት በግዜው ከእርሷ በእድገት የላቁ አገራት የእርዳታ እጆቻቸውን ቢዘረጉላትም የእናንተ እርዳታ በአፍንጫዬ ይውጣ ብላ የድህነትን አስከፊነት በተረዱ ታታሪ ሕዝቦቿና መሪዎቿ ትግል ታሪኳን ቀይራለች፡፡ ዛሬ... Read more »

ህይወት እየቀጠፈ ያለው የረጅም ሰዓት ሥራ

ሌት ተቀን ያለዕረፍት የሠሩ ሀገራት የእድገትና ብልፅግና ማማ ላይ መውጣት ችለዋል። ሥራ ወዳድና ትጉህ ህዝብ ያላቸው ሀገራትም የዓለም ኢኮኖሚ ቁንጮ ለመሆን በቅተዋል። እነዚህ ሀገራት ለሥራ ከፍተኛ ትርጉም በመስጠታቸውም ህዝባቸውን ከድህነት አላቀው ወደ... Read more »

ቻይና ላይ ያነጣጠረው የአውሮፓ ሕብረትና የሕንድ ግንኙነት

የልእለ ሃያሏ ሀገር አሜሪካ የምንጊዜም የንግድ ተቀናቃኝ የሆነችው ቻይና የዓለምን የንግድ እንቅስቃሴ በእጇ መዳፍ ካስገባች ሰነባብታለች። ከአፍሪካ እስከ እስያ፣ ከአውሮፓ እስከ ሰሜን አሜሪካ፣ ከደቡብ አሜሪካ እስከ አውትራሊያ ድረስ በንግድ እግሯ ያልረገጠችው አገር... Read more »