የታክስና ቀረጥ ማሻሻያው በገበያ ላይ ለውጥ አሳይቷል?

የሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ ንረት የሚያሳድረው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረታ መምጣቱን ተከትሎ በህብረተሰቡ ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ መንግሥት መሰረታዊ ሸቀጦች ላይ የታክስና የቀረጥ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል።በዚሁ መሰረት ስንዴ ፣ ዘይት፣ ስኳር እና... Read more »

የንግዱን ማህበረሰብ ለማነቃቃት የተወሰደ እርምጃ

የኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ለረጅም ዘመን ከተለያዩ ችግሮች ሳይላቀቅ የቆየ ነው፡፡ የንግድ ስርዓቱ በውስን ሀይሎች የሚዘወር መሆን፣ አብዛኞቹ ኢንቨስትመንቶች በውስን አካላት የተያዙ መሆን በተለይም ከሀገሪቱ ኢንቨስትመንቶች አብዛኛው በመንግስት ስም ኢንቨስት የሚደረግ ቢሆንም የመንግስትን... Read more »

የኢኮኖሚ አሻጥርን ለማምከን መመካከር

ኢትዮጵያ በአንድ በኩል በጦርነት በሌላ በኩል በኑሮ ውድነት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ትገኛለች። የንግዱ ማህበረሰብ ሀገሪቱ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት በድል እንድትወጣ ለመከላከያ ሠራዊት በገንዘብ እና በአይነት የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ አለኝታነቱን አሳይቷል። በሌላ በኩል... Read more »

በአሻጥሮች እየተባባሰ ያለው የዋጋ ንረት

በጦርነት ወቅት አንዱ የጦር መሣሪያ ሆነው ከሚያገለግሉት እና አንዱ ባላንጣ ሌላኛውን ባላንጣ ለማዳከም ከሚጠቀምባቸው በጣም ውጤታማ ከሆኑት መሳሪያዎች አንዱ የኢኮኖሚ አሻጥር ነው:: የኢኮኖሚ አሻጥር አቅርቦትን፣ አምራቾች እንዲሁም የሎጂስቲክስ መስመሮችን ከጥቅም ውጭ ማድረግን... Read more »

ያልተጣጣመው ገበያና ገበያተኛ

በየዕለቱ ጭማሪ የሚወልደው የሸቀጦች ዋጋ ልጓም ያለው አይመስልም። በተለይም ሀገሪቷ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ምክንያት በማድረግ ገበያው ብቻ ሳይሆን ሸማቹ ሕብረተሰብም የተረጋጋ አይመስልም። አለመረጋጋቱ ማንኛውም ምርት አቅርቦት ላይ ጥርጣሬ እንዲያሳድር አድርጎታል የማያባራው የዋጋ... Read more »

የዋጋ ንረት እና ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ተመን

ሀገራት ሁለት ዓይነት የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ሊከተሉ ይችላሉ። አንደኛው በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ስርዓት (ፍሎቲንግ ካረንሲ ኤክስቼንጅ ሬት) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ቋሚ የውጭ ምንዛሪ ተመን ይባላል። ተለዋዋጭ የውጭ... Read more »

የመንግስት ኢንቨስትመንት እና የዋጋ ንረት

ከ1990ዎቹ ማብቂያ እና ከ2000 ዓ.ም መግቢያ ጀምሮ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ንረት ስታስተናግድ ቆይታለች፡፡ የቤት፣ የምግብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች በአጠቃላይ የሁሉም ነገር ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቆይቷል። ለዚህም ችግር መከሰት... Read more »

መፍትሄ የሚሻው የዳቦ ዱቄት እጥረትና የዋጋ ውድነት

 የዳቦ ዱቄት አቅርቦቱ ከሸማቾች ማህበራት ከራቀ እና በሌላ የገበያ ስፍራም አንድ ኪሎ ከ50 ብር በላይ መጠራት ከጀመረ ወራት ተቆጥረዋል። ይህም በሸማቹ ማህበረሰብ ዘንድም አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል። በአንዳንድ የሸማቾች ማህበራት አማካይነት ብቅ ያለው... Read more »

ለቡና የወጪ ንግድ እድገት ሚስጥሩ ምንድነው?

በ2013 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በወጪ ንግድ ለዓመታት ሲታይ የነበረውን የቁልቁለት ጉዞ ከመግታት አልፋ አዲስ ታሪክ አስመዝግባለች።ሀገሪቷ አዲስ ታሪክ ካስመዘገበችባቸው የወጪ ንግድ ምርቶች አንዱ ቡና ነው። በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 248 ሺህ 311 ቶን... Read more »

መፍትሄ የሚሻው የኢ-መደበኛ ዘርፍ

ባለፈው ዓመት የተሰራ ጥናት እንደሚያመላክተው በኢትዮጵያ በከተሞች ካለው ስራ ውስጥ አንድ ስድስተኛ የሚሆነው በኢ- መደበኛ ዘርፍ የተያዘ ነው። ይህን ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ከተሞች የተለያዩ ጥረቶችን እያደረጉ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ሲገልጹ ይስተዋላል፡፡ ለአብነት ያህል... Read more »