በጦርነቱ ምክንያት ስጋት ላይ የወደቀው የዓለም የግብይት ስርዓት

ዓለም በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በእጅጉ ተጨንቋል። የዩክሬን ሰማይና ምድር በመሳሪያ አረር መታረስ ከጀመረ ሰነበተ። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ እንዲህ አይነት አሰቃቂ ግጭት ታይቶ አይታወቅም በተባለለት የሞስኮና ኪዮቭ ፍጥጫ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ዩክሬናውያን... Read more »

የበጀት ጭማሪውና መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ

ስለ ኑሮ ውድነት መነገር ከጀመረና ችግሩም ስር እየሰደደ ጫናው ከበረታ ጊዜያቶች ተቆጥረዋል። የዘርፉ ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ የተለያዩ ምክንያቶችን በማንሳት የመፍትሄ ሃሳቦችን ቢጠቁምም፣ መንግሥትም ለውጥ ያመጣል ያላቸውን አማራጭ እርምጃዎችን ቢወስድም የኑሮ ውድነቱ ከመሻሻል... Read more »

እንቆቅልሹ ያልተፈታለት የኑሮ ውድነት

የ ኑሮ ውድነት ሰዎች አብዝተው እየተማረሩበትና በእጅጉ እየተገረሙበት ሰርክ የሚያሰላስሉትና የሚያብሰለስሉት አብይ ጉዳያቸው ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል። ከዓመት ዓመት ከፍ እንጂ ዝቅ የማይለው የኑሮ ውድነት በተለይም በመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ በጉልህ የሚታይና ሸማቹን... Read more »

ዲያስፖራውና የንግድ እንቅስቃሴ

ኢትዮጵያ ያደረገችውን ጥሪ ተቀብሎ ወደ አገሩ የገባውን ዲያስፖራ ቤት ለእንግዳ በማለት ተቀብሎ ለማስተናገድ ዘርፈ ብዙ ዝግጅቶች ተደርገዋል። ወደ አገር ቤት የሚገባው ዲያስፖራ እግሩ የኢትዮጵያን አፈር ሲረግጥ ካለው ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጀምሮ... Read more »

ጀግኖቻችንን በአገር ባህል አልባሳት የማድመቅ ዝግጅት

ሽሮ ሜዳ ሁሌም በአገር ባህል አልባሳት ደምቃና አሸብርቃ ትታያለች። በተለይ የጠዋቷ ጮራ ፍንትው ብላ ወጥታ በመሸጫ ሱቆች(መደብሮች) በተዘረጉ ቁሳቁሶች ላይ ብርሃኗን ስትፈነጥቅ ላየው ሰው፤ ጻዳ የተጎናጸፈች ሙሽራ ትመስላለች። በህብረቀለም የደመቁት የባህላዊ ልብሶች... Read more »

በእሁድ ገበያ ዘላቂና አስተማማኝ ግብይት መፍጠር

ኢትዮጵያ የተቃጣባትን ወረራ በቁርጥ ቀን ጀግኖች ልጆቿ ድባቅ መምታት በቻለችበት በዚህ ወቅት ሁለተኛ የጦርነት ግንባር የሆነውን ኢኮኖሚያዊ ጦርነት አሁንም እየተጋፈጠች ትገኛለች። ከተፈጸመባት ወረራ ባሻገር በኢኮኖሚ የጦርነት አውድ የምርትና የሸቀጦች ዋጋ መናር እንዲሁም... Read more »

ለኢትዮጵያ ቡና መልካም አጋጣሚ – የቻይና ንግድ ትርዒት

ኢትዮጵያ ቡናን ለዓለም ገበያ በስፋት ከሚያቀርቡ ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ ብትሆንም፤ በነበረው ብልሹ አሠራርና ቢሮክራሲ ሳቢያ ሀገሪቱ በዘርፉ ለማግኝት ያቀደችውን ያህል ጥቅም ሳታገኝ ቆይታለች። ነገር ግን በሀገሪቱ የመጣውን ፖለቲካዊ ለውጥ ተከትሎ መንግሥት... Read more »

የትምህርት ቁሳቁስ ገበያና ሸማች

አሮጌውን 2013 ዓ.ም ሸኝተን 2014 ዓ.ም ከተቀበልን አንድ ወር ከአስር ቀናት ተቆጥሯል። በአሮጌው 2013 ዓ.ም በሀገር ውስጥ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ያጋጠመው ጦርነት፣ ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነው ኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ ከወትሮው በተለየ... Read more »

በከተማዋ የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ ያለሙ ፕሮጀክቶች

ከለውጡ በኋላ ባሉት ባለፉት ጥቂት ዓመታት አዲስ አበባ ነዋሪዎችን ህይወት በመሰረታዊነት የሚቀይሩ በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል። በነዚህ ስራዎችም የከተማዋ ገጽታ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ እየተቀየረ ይገኛል። ከተማዋ የአፍሪካ መዲና እና የበርካታ ዲፕሎማቲክ... Read more »

ገበያን ከማረጋጋት ባሻገር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ራዕይ

በኢትዮጵያ ዶሮና እንቁላል አዘውትሮ መመገብ እምብዛም አልተለመደም። ከዚህ በተቃራኒ ግን የዶሮ ወጥ ተወዳጅ ባህላዊ ምግብ ነው፡፡ አድካሚ ከመሆኑ አንፃርም አውድ ዓመት ሲመጣ እንጂ የዘወትር ምግብ አይደለም፡፡ ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሙም ብዙ ወጪ ያስወጣል።... Read more »