የአክሲዮን ገበያውን በጠንካራ ተቋም

ኢትዮጵያ በቅርቡ የሰነድ መዋእለ ንዋዮች ገበያ / የአክሲዮን ገበያ/ ታቋቁማለች። ለእዚህም ገበያውን ማቋቋም የሚያስችል ስምምነት የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ሆልዲንግ ኤፍኤስዲ አፍሪካ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር በቅርቡ ተፈራርመዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ... Read more »

በኤክስፖርት ገበያው ቀዳሚው አረንጓዴ ወርቅ

ኢትዮጵያ ከምርቶቿ መካከል ጥቂት የማይባሉትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬ ታገኛለች። በእዚህ የውጭ ምንዛሬም በአገር ውስጥ የማይመረቱና አስፈላጊ ምርቶችን እየገዛች ወደ አገር ውስጥ ታስገባለች። ለእዚህ ግብይት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ከሚገኙት መካከል ቡና... Read more »

በመኖ ዋጋ ንረት የሚናጠው የወተት ገበያ

ወተት በውስጡ በያዛቸው በርካታ ንጥረ ነገሮች አማካይነት ለሰው ልጆች ሁሉ በተለይም ለሕፃናት እጅጉን አስፈላጊ ነው። ይሁን እንጂ የወተት ልማት ዘርፉ በየጊዜው እየጨመረ ከመጣው የሕዝብ ቁጥር ጋር የተጣጣመ አይደለም። በመሆኑም በኢትዮጵያ የአንድ ሰው... Read more »

የአገር ባህል አልባሳት ዋጋ – በሽሮ ሜዳ ገበያ

ኢትዮጵያ ካላት በርካታ መንፈሳዊና ቁሳዊ ባህሎች መካከል የአገር ባህል አልባሳቶቿ አንዱ ነው። በተለይም አሁን አሁን በተለምዶ የሀበሻ ልብስ ተብሎ የሚታወቀውና በብዛት በባህላት ወቅት የሚለበሰው የአገር ባህል አልባሳት መልክና ዲዛይኑን እየቀያየረ በአዘቦትም ፋሽን... Read more »

የፍራንኮቫሉታ ጠቀሜታና ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ

ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በአሁን ወቅት የውጭ ምንዛሪ እጥረት እያጋጠማትና በብዙም እየተፈተነችበት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከውጭ ምንዛሪ እጥረት ባለፈም ሀብቱን በአግባቡ የማስተዳደር ችግር መኖሩም ጎልቶ ይታያል፡፡ የውጭ ምንዛሪ በእጅጉ ከሚፈለግበት ምክንያቶች መካከል በአገር... Read more »

ገበያን በማረጋጋት የህብረት ሥራ ማህበራት

እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት ምክንያት ምንም ይሁን ምን የምርትና የፍላጎት መጠን አለመጣጣም ግን ዋነኛ ምክንያት ለመሆኑ ምስክር አያሻውም። የአቅርቦት እጥረት ካጋጠመ ምንግዜም ቢሆን የዋጋ ንረት እንደሚከሰት ይታመናል። በአገሪቱም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በምርት... Read more »

በሀዋሳ ከተማ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት

በአሁን ወቅት ነዋሪዎች በአንድ ልብ አንድ ቃል ከተናገሩ ስለ ኑሮ ውድነት ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም:: በተለይም በምግብ ሸቀጦች ላይ ዕለት ተዕለት እየታየ ያለው የዋጋ መናር ማኅበረሰቡ ከሚችለው አቅም በላይ እንደሆነበት ምስክር መጥራት... Read more »

መፍትሔ የሚያሻው ፖለቲካል ኢኮኖሚ

በአገሪቱ ዕለት ዕለት እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት በተለይም ሰው ሠራሽ የዋጋ ንረትን መቆጣጠር እየተቻለ አይደለም። ዛሬ የታየው የዋጋ ጭማሪ ነገ ከነገ ወዲያ በእጥፍ ይጨምር እንደሆን እንጂ ሲወርድ አይስተዋልም። አሁን አሁንማ ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ... Read more »

ትኩረት የሚያሻው የመስኖ ስንዴ ግብይት

ባለፉት አራት ዓመታት በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሁነቶች መከናወናቸው ይታወቃል። መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ከሰራባቸው ሥራዎች መካከል የአገሪቱን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ የሚያስችል የበጋ መስኖ ስንዴ ምርት አንዱ ነው።... Read more »

ሰው ሰራሽ የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም የነጋዴ ሴቶች ተሳትፎ

አሁን ላይ የሚስተዋለው የኑሮ ውድነት በአመዛኙ ሰው ሰራሽ ስለመሆኑ በርካታ ማሳያዎችን መጥቀስ ይቻላል። ለዚህም የንግዱ ዘርፍ በብልሹ አሰራር የተተበተበና ሥር የሰደደ አደገኛ የኢኮኖሚ ሴራ የሚተወንበት ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል ። በደሃ ሸማች ጉሮሮ... Read more »