የሞተር ስፖርት አሶሴሽን በመንገድ ደኅንነት ዙሪያ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »

በኢትዮጵያ እውን ለመሆን የተቃረበው ካፒታል ገበያ

በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ/ ካፒታል ገበያ/ ጉዳይ በስፋት ይነሳል። ገበያው በምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችም በእጅጉ ሲጠቆም የነበረ ሲሆን፣ ገበያው ለሀገር ያለውን ፋይዳ በመገንዘብም መንግሥት በኢትዮጵያም እውን እንዲሆን እየሰራ ይገኛል።... Read more »

ባሕልን ከማስተዋወቅ ባለፈ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው እየጎለበተ የመጣው ኢሬቻ

በኦሮሞ ብሔረሰብ ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል እሬቻ አንዱ ነው። የክረምት ወቅት አልፎ የበጋው ወቅት ሲገባ በአዲስ ዓመት መባቻ መስከረም ወር ላይ ይከበራል። እሬቻ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ሲሆን፤ ብሔረሰቡ... Read more »

በአቅርቦትና ውድድር የተፈታው የደብተር ዋጋ ንረትና ስጋት

አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱን ዓመት በተቀበልንበት በኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ ወርሃ መስከረም ላይ እንገኛለን።የወራቶች ንጉስ የሆነውና በተለያዩ በዓላት የሚታጀበው ይህ ወር ከፍተኛ ወጪ ይጠየቅበታል። መስከረም አንድ ቀን የሚከበረውን አዲስ ዓመት ተከትሎ የበርካታ ብሔር... Read more »

ሲቢኢ ብር ፕላስ- ለቀልጣፋና ምቹ የክፍያ አገልግሎት

ዲጂታል ክፍያ ከጥሬ ገንዘብ ልውውጥ በመውጣት በክፍያ ካርድ፤ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ፤ ገንዘብ በራሳቸው በሚከፍሉ ማሽኖች (ኤ ቲ ኤም)፣ ገንዘብ በሚያስተላልፉ ማሽኖች፣ በሞባይል ስልክ እና በመሳሰሉት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አማካኝነት ገንዘብን ማስተላለፍ እና ክፍያ መፈፀም... Read more »

የወጪ ንግድን ለማሳለጥና የዘርፉን ሕገወጥነት ለመከላከል

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ዓመታት በዓለም አቀፍ ችግሮች እንዲሁም በሀገር ውስጥ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች በእጅጉ መፈተኑ ይታወቃል። ፈተናዎቹ የቱንም ያህል ከባድና ውስብሰብ ቢሆኑም፣ ዕድገት በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። ሀገሪቱ ባለፉት ስድስት ዓመታት ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ... Read more »

ቡና አምራቾችና ላኪዎችን ያገናኘው የቀጥታ ገበያ ትስስር መድረክ

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲሁም ግብይቱን ለማሳለጥ በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፤ ይህን ተከትሎም ለውጦችን እያስመዘገበ ነው፤ በተለይ ካለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት ወዲህ ተግባራዊ ባደረገው የቀጥታ የገበያ ትስስር የግብይት... Read more »

ብዙ ሥራ የሚጠብቀው የቆዳ ኢንዱስትሪ

ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ብዛት ከአፍሪካ ቀዳሚ ስለመሆኗ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ታዲያ ከአፍሪካ ቀዳሚ በሆነችበት የቀንድ ከብት ሃብቷ እምብዛም ተጠቃሚ ስትሆን አይስተዋልም፡፡ በተለይም ከቀንድ ከብቶቿ የምታገኘውን ቆዳ በአግባቡ ጥቅም ላይ አይውልም። አሁን ላይ በአገሪቱ... Read more »

 የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አገልግሎት-ለአርሶ አደሩ የፋይናንስ ተደራሽነት

ግብርና በኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ያለው ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከተለያዩ የምጣኔ ሀብቱ ዘርፎች አኳያ ሲታይም እስከ 40 በመቶውን ድርሻ እንደሚይዝም መረጃዎች ይጠቁማሉ። በሥራ ዕድል ፈጠራም እንዲሁ እስከ 80 በመቶውን እንደሚሸፍን፣... Read more »

ልምድና ዕውቀትን በማጣመር የተጀመረ የንግድ ሥራ

ወላጅ አባቷ ረጅሙን የሕይወት ጉዟቸውን በተለያዩ የንግድ ሥራዎች አሳልፈዋል፡፡ ልጆቻቸው ግን ትኩረታቸውን ትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲያደርጉ በማሰብ በከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር አሳድገዋል፡፡ እሳቸው ከተሰማሩባቸው የንግድ ሥራዎች መካከል አንዱ በአነስተኛ መጭመቂያ ማሽን ዘይት አምርቶ... Read more »