አዲስ አበባ ፦ በኦሮሚያ ክልል የደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና የምዕራብ ሸዋ ዞኖችን የሚያገናኘውን የአምቦ-ወሊሶ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ እስከ 2018 ዓ.ም አጋማሽ አጠናቆ ለማስረከብ እየተሠራ መሆኑን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አስታውቀዋል። የአምቦ-ወሊሶ መንገድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት በሌማት ትሩፋት ከ71 ሺህ ቶን በላይ የማር ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያና ልማት ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ ደምሴ ኩምሳ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ሀገራዊ ምክክሩ የፖለቲካ እና የሃሳብ ልዩነቶችን በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት ትልቅ ዕድል የሚፈጥር መሆኑን አቶ ኩማ ደመቅሳ ገለጹ፡፡ በርካታ የፖለቲካ ጥያቄ ባለበት እና ሰፊ ክልል በሆነው ኦሮሚያ የአጀንዳ ልየታና የተሳታፊዎች ምርጫ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቴሌኮም አገልግሎትን ፍትሐዊ ተደራሽነትን፣ ጥራትንና የአገልግሎት አድማስን ለማስፋፋት በአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ እያካሄደ መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም ገለጸ፡፡ የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ያለፉትን ሦስት... Read more »
ዜና ሐተታ የጋሞዋ ቆላ ሙላቶ ቀበሌ ሴት አርሶ አደሮች እንደሁልጊዜው በአርሶ አደር ማሠልጠኛ ማዕከሉ ማልደው ተገኝተዋል። በእድሜ ገፋ ያሉት ቁጭ ብለው አፈር እየደቁ ያደቃሉ፤ ወጣቶቹ ደግሞ የላመውን አፈር ልክ እንደ እህል ይነፋሉ፤... Read more »
– ባለትዳሮች በራሳቸው የዘር ፍሬ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሥነ ተዋልዶ አገልግሎት እንዲያገኙ ተፈቅዷል አዲስ አበባ ፤- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንጎል ሞት ሲረጋገጥ የአተነፋፈስ ሥርዓትን ማቋረጥን የሚያካትተውን የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር ረቂቅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በክልሉ የዲጂታል ትምህርትን ለማስፋፋት ከአምስት ሚሊዮን ኮደር ኢኒሼቲቭ ጋር ተያይዞ ከ320 በላይ ባሉ ወረዳዎች ላይ የዲጂታል ፓርክ ለማቋቋም እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ። በክልሉ የትምህርት ቢሮ ምክትል... Read more »
– በአምስት ወራት አምና ከተገኘው የወርቅ ገቢ ከእጥፍ በላይ ተገኘ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን የንግድ ፖሊሲ በተያዘው ዓመት ፀድቆ ሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። አምና በዓመት ከወርቅ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በሲዳማ ክልል በምሥራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ በገላና ወንዝ ድልድይ በደረሰው አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የክልሉ ምክር... Read more »
“ከፍርድ ቤት ውጭ ላለ ጉዳይ መልስ አልሰጥም” – አቶ ማንያዘዋል እንዳሻው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ስትራቴጂክ በሆነ አመራር እየተመራ አይደለም ሲሉ የተቋሙ ሠራተኞች ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »