አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ አሁን ባለው ሁኔታ የገንዘብ ኖት ቢቀየር ያለአግባ በግለሰቦች እጅ የሚገኝን ገንዘብ ወደ ባንክ እንዲገባ ስለሚያ ደርግ ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት እንደሚረዳአስተያየታቸውን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሰጡ ምሑራን ገለጹ፡፡ በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም፣ በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመረ ጋጋቶችን፣ ግጭቶችንና የነበሩ ቁርሾዎችን መፍታት የሚቻልባቸውን መንገዶች ለመቀየስ እንደሚያስችል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የከተሞች መልካም አስተዳደርና አቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ እንዲሁም... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ከመመሪያና ከጥቅማጥቅም ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ የሚያነሱት የመልካም አስተዳደር ችግር እየተፈታ አለመሆኑን ተና ገሩ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ በበኩሉ ችግሩን የሚፈታ ጥናት አድርጎ በቅርቡ ወደ ተግባር እንደሚገባ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ ህብረት መስራች ለሆኑት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ግቢ የተሠራው ሐውልት ተመረቀ። ሐውልቱ በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ-ፈለገ ሰላም የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ነው። ጠቅላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በጎንደር አካባቢ ከተፈጠረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ ህብረተሰቡ አጀንዳውን በማራገብ ሀገር ለመበታተን ለሚዘጋጁ ኃይሎች ራሱን አሳልፎ መስጠት እንደሌለበት የአማራ ክልላዊ መንግሥት የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አፍሪካ በዓለም የፋሽን ኢንዱስትሪ ያላት የገበያ ድርሻ ከአምስት በመቶ በታች በመሆኑ፤ ድርሻውን ለማሳደግና የሥራ ዕድል ለመፍጠር የዘርፉን አቅም ሙሉ ለሙሉ መጠቀም እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም ዙሪያ ለማስተዋወቅ «ኢትዮጵያ፡- የጣዕም መገኛ» የሚለው ስያሜ መለያ ሆነ፡፡ በንግድና በቱሪዝም አማካኝነት የአገሪቱን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅና ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ ህገወጥ ንግድ ስርዓት እንዲይዝ በማድረግ በከተማዋ ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽእኖ ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአህጉሪቱን የሳይበር ደህንነት ተግዳሮቶችን ለመከላከል የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ቡድን በማቋቋም ላይ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የመሰረተ ልማትና ኤነርጂ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር አቡዛይድ አማኒ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፤ የሚቋቋመው የባለሙያዎች... Read more »
አዲስ አበባ፡- አርሶ አደሩ ባመረተው ምርት በገበያ ላይ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆንና የመደራደር አቅሙን ለማጎልበት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ደግሞ የአርሶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የሚያስችሉ ተግባራት... Read more »