አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት መካከል ያለውን የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ በዘላቂነት ለመፍታት ምክረ ሃሳብ የሚያቀርብ ኮሚቴ መቋቋሙን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽሕፈት ቤቱ ትናንት ባሰራጨው መግለጫ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚስተዋለው ሁለንተናዊ ለውጥና ቀጣይ ምዕራፎች በመቻቻልና በመረዳዳት ላይ ብሎም ስለ ቀጣይ መልካም ነገሮችን በማስቀደም መጓዝ እንዳለበት የሚያስገነዝብ ‹‹ኢትዮ ጵያ ታመስግን›› በሚል መሪ ሃሳብ የምስጋና መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ ከመርሐ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሚገኘው የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም መቃብር ቦታ ሃውልት ሳይሰራለት መቀመጡ በታሪክ ተወቃሽ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። የአርቲስቱ ቤተሰቦች እና ወዳጆች ደረጃውን የጠበቀ... Read more »
የአዲስ አበባ አስተዳደር ጥናቱን አላውቀውም ብሏል አዲስ አበባ፡- በፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2009 ዓ.ም የተሰራውና በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት ሰው ሳይፈናቀል፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሳይፈጠር መኖሪያ ቤት መስራት የሚያስችለው ጥናት እስካሁን... Read more »
አዲስ አበባ፦ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የቀረበለትን የሥራ መልቀቂያ መቀበሉን ተከትሎ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዶክተር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ።ዶክተር አምባቸው መኮንን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአንድነት ብርታት ያልገባቸውና ከሶማሊያ እንኳን መማር ያልቻሉ ሰዎች ህዝቡን ይዘውት እንዳይጠፉ ሴቶችና አገር ወዳዶች ዝምታውን ሰብረው በመውጣት ለአገር አንድነት በጋራ እንዲሰሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ 43ኛው ዓለም... Read more »
አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ህገ መንግ ሥት አንቀጽ 38 የመምረጥና የመመረጥ መብት ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ብቻ መሆኑን ይደነግጋል፡፡ የኢትዮጵያ የዜግነት አዋጅ ቁጥር 378/1996 ዓ.ም. አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 7 አንድ ሰው የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለተለያየ ጉዳይ ሀገር ውስጥ ገብተው ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ የቆዩና ባልተፈቀደላቸው ሥራ ተሰማርተው የተገኙ 765 የውጭ ሀገር ዜጎች ከሀገር እንዲወጡ ተደርገዋል፡፡23 ደግሞ በህግ ተጠይቂ ሆነዋል፡፡ የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የኮሙኒኬሽን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2009 ዓ.ም እና በ2010 ዓ.ም 18ሺ ፍቺ እና 208ሺ በላይ ጋብቻ መፈፀሙን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 178ሺ የሞትና 965ሺ457 የልደት ምስክር ወረቀት ተሰጥቷል። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ብዙ ሴቶችን የሚያጠቃው የጡት ካንሰርንና የማህፀን ጫፍ ካንሰርን ለመከላከል መርሐግብር ቀርፆ እየሰራ እንደሚገኝ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ገለፀ። በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ሐኪሙ ዶክተር ሙሉጌታ ካሳሁን በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »