ኤጀንሲው በአንድ ነጥብ 97 ቢሊዮን ብር ህንፃዎችን እያስገነባ ነው

አዲስ አበባ፡- የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሦስት ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን በአንድ ነጥብ 97 ቢሊዮን ብር እያስገነባ መሆኑን አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዳባ ኦሪያ፣ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት ሁለት ባለ 20... Read more »

ፌዴራሊዝም ከፖለቲካ መነገጃነት ወደ እውነተኛ ትግበራ!

 አውነት ነው የፌዴራሊዝም ስርዓት በኢትዮጵያ መተግበር ከጀመረ 28 ዓመታት ተቆጥረዋል። በእነዚህ የትግበራ ዓመታትም በልማቱና በሰላሙ መስክ ለሀገራችን በጎ ውጤትን አስገኝቷል። ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ እንዲማሩና እንዲዳኙ በማንነታቸው እንዲኮሩና በህላቸውን እንዲያጎለብቱም ምቹ... Read more »

የከተማዋ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

. ከተማዋ ከሚጠበቀው በላይ የኢንቨስትመንት ፍሰት እየመጣላት ነው . የ11 ባለኮከብ ሆቴሎች ግንባታ ወደ ትግበራ ይገባል . በኪራይ ቤት የኢንቨስትመንት ስራ እየሰሩ ለሚገኙ ባለሀብቶች ቦታ ያቀርባል አለ  አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ከእቅድ... Read more »

መገናኛ ብዙሃን የአሳታፊነትና ሚዛናዊነት ችግር ይታይባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፡- ባለፈው ዓመት በአገሪቱ ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሳተፉና ሃሳባቸውን እንዲገልፁ እድሉን በማመቻቸትና በሚዛናዊነት ረገድ መገናኛ ብዙሃን ውስንነቶች እንደተስተዋለባቸው የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ምሁራን ተናገሩ፡፡ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስና የመድረክ... Read more »

የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ በዚህ ወር መጨረሻ ሥራ ይጀምራል

ለግንባታው ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ተደርጓል  አዲስ አበባ፡- የባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያው የግንባታ ምእራፍ ተጠናቆ በመስከረም ወር መጨረሻ ሥራ እንደሚጀምር የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለፀ። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ... Read more »

በአዲስ አበባ በ450 ሚሊዮን ዶላር ቀጠናዊ የካንሰር ልህቀት ማእከል ይገነባል

 አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የካንሰር ልህቀት ማእከል በ450 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንደሚገነባ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት /ኢጋድ/ አስታወቀ፡፡ ኢጋድ በቀጠናዊ የካንሰር ኢኒሺዬቲቭ ዙሪያ ትናንት በሂልተን ሆቴል ባካሄደው የሃብት ማሰባሰብና የፓናል ውይይት... Read more »

ድንጋጌው በኢትዮጵያ የሚገኙ ሶማሌያውያን ስደተኞች ራሳቸውን እንዲችሉ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- ለሶማሌያውያን ስደተኞች ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት እ.ኤ.አ በ2017 ስምምነት የተደረሰበት የናይሮቢ ድንጋጌ በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞች በተለያዩ መንገዶች ራሳቸውን እንዲችሉ እያደረገ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሁለተኛው የኢጋድ ሚኒስትሮች ስብሰባ በናይሮቢ ድንጋጌና የድርጊት... Read more »

ኮርፖሬሽኑ በ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ወጪ ህንጻዎች እያስገነባ ነው

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከሰባት እስከ አስር ፎቅ የሚደርሱ አምስት ትልልቅ ህንጻዎችን በ1ነጥብ 8ቢሊዮን ብር ወጪ ማስገንባት መጀመሩን አስታወቀ።የኪራይ ማሻሻያ ተመን ከተደረገ በኋላ በገቢው ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ብልጫ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለሰባት ትምህርት ቤቶች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

 አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለሰባት ትምህርት ቤቶች 380 ሺ ብር የሚገመት የጠረጴዛና ኮመዲኖ ድጋፍ ትናንት ሰጠ። ድጋፉ ከተደረገላቸው ትምህርት ቤቶች መካከል የጀሞ ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ምክትል ርእሰ መምህር አቶ... Read more »

ከፋ የዘመናዊ መንግስት አስተዳደር ምሳሌ መሆኗ ተገለፀ

ቦንጋ፡- በመንግስት የአስተዳደር ስርዓት የከፊቾ ህዝብ ከውይይትና ምክክር ባለፈ መምራት ብቻ ሳይሆን መመራትንም በተግባር ያሳየና ለዘመናዊ የመንግስት አስተዳደር ፍልስፍና ምሳሌ የሆነ ህዝብ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ከከፋ... Read more »