
አዲስ አበባ፤- መሬት በህገ መንግስቱ ከተደነገገው ውጭ እንደሚሸጥ፣ ከተሸጠ በኋላም ገዢዎች እንደሚነጠቁ፣ የፍትህ አካላት መረጃ የመስጠትና የተጠያቂነት መጓደል እንደሚታይባቸው በጥናት ማረጋገጡን የፌዴራል የፍትህ፣ የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የኢንስቲትዩቱ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በ2011 በጀት ዓመት የህፃናትና የእናቶችን ሞት በመቀነስና የቤተሰብ እቅድና የክትባት ሽፋንን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ መሻሻል መታየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሥርዓተ ምግብ አገልግሎትን በተመለከተ መሻሻሎች መኖራቸውም ተጠቁሟል። 21ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምዝገባ ክፍያ ሥርዓት ኋላቀር በመሆኑ ባጋጠማቸው የጊዜ መባከንና መጉላላት መማረራቸውን ተማሪዎች ተናገሩ። ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል ። ጥቆማ አቅራቢዎቹ ተማሪዎች ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በወላይታ ሶዶና በደሴ ከተማ የታየው የመጠጥ ውሃ ጥራት በሌሎችም ከተሞች ሊታይ እንደሚገባ የውሃ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የወላይታ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ለህብረተሰቡ የሚያሰራጨውን ውሃ በኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ድርጅት ተመርምሮ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የምርትና አገልግሎት ጥራት ደረጃን የማስጠበቅና ተወዳዳሪነት የማሳደግ ሥራ በሚፈለገው መጠን ውጤታማ ባለመሆኑ የአገሪቱ አምራች ኢንዱስትሪ ብሎም የአገሪቱን ተወዳዳሪነት ማሳደግ እንዳይቻል ማድረጉ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ‹‹የቪዲዮ ደረጃዎች ዓለም አቀፍ መድረክን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በዓመት ከ200 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኛል ተብሎ የሚጠበቀውና የኢትዮጵያ መንግሥት ከእንግሊዙ ቱሉ ካፒ ኩባንያ ጋር በጣምራ የሚያከናውኑት የወርቅ ማዕድን የማውጣት ሥራ በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚጀመር ተገለፀ። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎና ውሳኔ ሰጪነት ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ቢመጣም የሚፈለገው ደረጃ ላይ ባለመድረሱ መንግስታዊ ተቋማት እና ማህበራት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሴቶች ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን... Read more »

አዲስ አበባ፡- “ኢትዮጵያ ከየትኛውም ጊዜ በላይ የየዘርፉን ጀግኖች የምትፈልግበት ወቅት ላይ ናት” ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡ 12ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ‹‹ሰንደቅ ዓላማችን የብዝሃነታችን ድምር ውጤት የአንድነታችን ምሰሶ›› በሚል መሪ ሐሳብ... Read more »

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በፓርላማ ተገኝተው ካቀረቧቸው ዋና ዋና የዓመቱ የትኩረት አቅጣጫዎች አንዱ ምርጫን ይመለከታል:: ዘንድሮ በሚካሄደው ምርጫ ያለፉት ምርጫዎች ግድፈት እንዳይደገም እርምት እንደሚወሰድ ፕሬዚዳንቷ አስታውቀዋል:: የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችም ያለፈው... Read more »

አዲስ አበባ፦ የፌዴራል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ መንግሥት ኢትዮጵያ ለምታስገነባው አዲስ የፓርላማ ህንፃ 370 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል መግባቱን አስታወቀ:: በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ... Read more »