ዲ.ኤች.ኤል እና ሠራተኞቹ በትርፍ ሰዓት ክፍያ እየተወዛገቡ ነው

አዲስ አበባ፡- መልዕክት የመላክና የመቀበል አገልግሎት የሚሰጠው ዲ.ኤች.ኤል የተባለው ዓለም አቀፍ ተቋም ሠራተኞች ያለ ክፍያ ትርፍ ሰዓትና የእረፍት ቀን እንዲሰሩ ያስገደዳቸው መሆኑን አስታወቁ። ዲ.ኤች.ኤል በበኩሉ የሠራተኞች ትርፍ ሰዓት ክፍያ ሠራተኛውን ለመጥቀም ሲባል... Read more »

ስልጠናው ኑሮን ለማሻሻልና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እንደሚያግዝ ተጠቆመ

አዲስ አበባ:- የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኑሮን ለማሻሻልና ልማትን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የሳይንስና ከፍተኛ ትምርት ሚኒስቴር አስታወቀ። አገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ የክህሎትና ቴክኖሎጂ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል። «በክህሎትና በስነ- ምግባር የታነጸ... Read more »

በወንጀል ተግባር የተሳተፉ በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ፖሊስ እና የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ በሁሉም ችግር በተፈጠረባቸው ክልሎችና አካባቢዎች የምርመራ እና የዓቃቤ ህግ ቡድን በማደራጀት የምርመራ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አሳወቀ። በፌዴራል ዓቃቤ ህግ የህግ... Read more »

ምክር ቤቱ

የምርጫ ቦርድ አባላት ሹመት የፍርድ ቤት እጩ ዳኞችና ፕሬዚዳንቶች ሹመት የ30 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት አጽድቋል የባንክ ሥራ አዋጅን ለቋሚ ኮሚቴው መርቷል  የህዝብ እንደራሴዎቹ ትናንት ባካሄዱት አምስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራተኛ... Read more »

ባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

• ካጓጓዘው የገቢ ጭነት የድርጅቱ መርከቦች ድርሻ 20 በመቶ ብቻ ነው • 3 ሚሊዮን ቶን ጭነት በማጓጓዝ 1. 3 ቢሊዮን ብር አትርፏል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ላለፉት አምስት... Read more »

«ኢኖቬተሮች ችግር የሚቀርፉ መፍትሄዎችን ማፍለቅ አለባቸው» – ጠ/ሚር ዶከተር አብይ አሕመድ

አዲስ አበባ፡- የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኖቬተ ሮች የማኅበረሰብን ችግር የሚቀርፉ ወሳኝ መፍትሄዎችን የማፍለቅ ኃላፊነት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዘጠነኛውን ዓመታዊ ብሄራዊ የሳ ይንስ፣ ቴክኖሎጂና... Read more »

ሠላም ልኬት የለውም!

የሠላም ዋጋ የሚታወቀው ሠላም ሲደፈርስ እና ወጥቶ መግባት ሲከብድ ነው። ሠላም በመገለጫው ካልሆነ በስተቀር የሚሰፈርበት ልኬት የለውም። እውነት ነው፤ ሠላም ልማት፤ ሠላም ዕድገት፤ ሠላም አንድነት ነው። ወልዶ መሳም፤ ወጥቶ መግባት፤ ሠርቶ መለወጥ... Read more »

በአዳማ ከተማ በመሬት ወረራ ላይ ህጋዊ ርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ

አዳማ፤ ዘንድሮ በመሬት ወረራ ተይዞ የነበረ 28 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት ወደ መንግሥት እንዲመለስ ማድረጉን እና ህገ ወጥ ንግድን ለመከላከል ርምጃ መውሰዱን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ ገለጸ፡፡ የአዳማ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ... Read more »

ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት የዋና ኦዲተርን ሪፖርት አልቀበለውም አለ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት መጤ ዝርያዎች አካባቢን እንዳይበክሉ በህግ የተሰጠውን ኃላፊነት አልተወጣም ሲል ዋና ኦዲተር ያቀረበው ሪፖርት ኢንስቲትዩት እንደማይቀበለው ገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ፤ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

በሰኔ ወር በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍል መደበኛ ዝናብ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፡- በሰኔ ወር በአብዛኛዉ የአገሪቱ ክፍል መደበኛና ከመደበኛ በላይ የክረምት ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢ ትዮጵያ ብሄራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በላከው መግለጫ እንዳመ ለከተው፤ በሰኔ ወር የክረምት ዝናብ ቀደም ብሎ በምዕራብ... Read more »