አዲስ አበባ፦ በየአደባባዩ መንገድ ዘግተው የሚነግዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ስርዓት የማስያዝ ስራ እየተሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ ንግድ ስርዓት ማስያዝ ዳይሬክቶሬት አስታወቀ። የዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳኛቸው ሉሌ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የሰው ልጅ ለአካላዊ ዕድገቱ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ መጻሕፍት ደግሞ የአዕምሮ ምግብ ናቸው። እነዚህን የአዕምሮ ምግቦች ለአንባቢዎቻቸው ለማድረስ በራቸውን ከፍተው ከሚጠባበቁት መጻሕፍት መደብሮች አንዱ በሆነው በጃፋር ቅርንጫፍ ኢማድ የመጽሀፍ መደብር ተገኝቻለሁ።... Read more »
አዳማ:- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታትና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ባለፉት ስድስት ወራት በተሰሩ ስራዎች የህዝብ ሰላም እንዲመለስ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ትናንት በአዳማ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ህገ መንግስቱን የሚጥስ በመሆኑ እንዲጣራለት አቤቱታ ማስገባቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ መንግስት አስተምህሮና የሰብዓዊ መብት ግንባታ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ሁሉን አቀፍ ልማት ለማምጣት፣ ከብድርና ከተፈጥሮ ጥገኝነት ለመላቀቅ ጥራት ያለው ዕድገት እንዲመጣ እና ንግዱን ለማሳለጥ የሚያስችል ተጨባጭ ርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። በአገሪቱ ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ... Read more »
በህዋ ላይ በሚኖር ሙቀት ብቻ የተቆላ ቡናን በዱባይ ምድር ፉት በሉልን ለማለት መዘጋጀታቸውን የዱባይ ስፔስ ሮስተር ኩባንያ አስታወቀ፡፡ በምድር ላይ የሚቆላው ቡና በመሬት ስበት አማካኝነት አንዱ በአንዱ ላይ የሚደራረብ በመሆኑ እኩል በሆነ... Read more »
ሶስት ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ቁጥር 02901 ድሬ ያሪስ ፣ የሰሌዳ ቁጥር 02285 ድሬ ያሪስ እና የሰሌዳ ቁጥር 04658 ሱማ ሚኒባስ የሚል ሀሰተኛ ታርጋ በመለጠፍ የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ ም ወደ አገር ዉስጥ... Read more »
የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በአገራዊ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እያበረከቱት ያለው አስተዋፅኦ የጎላ ቢሆንም ከጥራት ችግር አለመላቀቃቸውን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስለጠና ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት እንደተናገሩት በአገሪቱ በሚገኙ... Read more »
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጄዳ ከሚገኘው የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት፣ ከሚመለከተው የሳኡዲ አረቢያ መንግስት እና ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ጋር በመተባበር በሳኡዲ አረቢያ ጂዛን አካባቢ ያለመኖሪያ ፈቃድ ይኖሩ የነበሩ 600... Read more »
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በ46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው እለት ወደ ጅቡቲ ተጓዙ። ስብሳባው የካቲት 20 እና 21 ቀን 2011... Read more »