ደብረ ማርቆስ፡- ደብረ ማርቆስ ከተማ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ችግር በከተማ አስተዳደሩ ሥራ ላይ ጫና መፍጠሩ ተገለፀ። የፌዴራል መንግስትም ችግሩን ተገንዝቦ የሰብ ስቴሽን ማሻሻያ በማድረግ ችግሩን ባፋጣኝ እንዲፈታም ተጠይቋል፡፡ የደብረ ማርቆስ ከተማ ከንቲባ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ስር በሚገኙ ወረዳዎች በአርሶ አደሩና ዩኒየኖች መካከል የምርት ወቅት የግዥ ስምምነት ፊርማ ተካሄደ። በአሠራሩ ዘመናዊነትን የተከተለውና በአርሶ አደሩና በዩኒየኖች መካከል መተማመንን፣ በገበያው በኩል መረጋጋትን፣ ከአርሶ አደሩ... Read more »
በኢትዮጵያ ሕጎችን በተግባር ለማዋል በሚደረገው ሥራ ውስንነትና ተያያዥ ምክንያቶች ሙስናና ሌሎች ወንጀሎች እየተበራከቱ ስለመምጣታቸው ምሁራን ይናገራሉ።በወቅቱ መፍትሄ ካላገኘም የጎበዝ አለቆችን በማበራከት በሕዝቦች አብሮነትና በአገር አንድነት ላይ አደጋን እንደሚጋብዝ፤ የፖለቲካ ጥያቄው ወደ ዳቦ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስ ትር ዶክተር አብይ አህመድ ባሳለፍነው ሳምንት ለተሰው ከፍተኛ የሲቪልና የመከላከያ አመራሮች ማስታወሻ ችግኝ ተከሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ባሳለፍነው ሳምንት በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ የተሰው አመራሮችን... Read more »
አዲስ አበባ:- በከሸፈው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና በአመራሮች ግድያ ዙሪያ እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ አካላትን ይዞ ለህግ የማቅረቡ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስታወቀ። አዴፓ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የከሸፈው መፈንቅለ... Read more »
ብሔራዊ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ገንዘብ ለግል ባንኮች ማከፋፈሉ የፋይናንስ ተቋማትን ከመገንባቱም በላይ የተሻለ አሰራር በአገሪቱ እንዲመጣ እንደሚያደርግ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። የደቡብ ግሎባል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አዲሱ ዳባ እንደተናገሩት፣ የውጭ ገንዘብ እጥረት ባለበት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ክልል የህግ የበላይነትን ለማስከበር ባደረገው እንቅስቃሴ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ 878 የጦር መሳሪያና 15ሺ24 ጥይቶችን መያዙን አስታወቀ። ህብረተሰቡ ከሰላም ተጠቃሚ መሆን እንዲችል ከፀጥታ አካላት ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ። የኦሮሚያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ቱሪዝም በባህሪው ውስብስብ እና ብቻውን ማደግ የማይችል በመሆኑ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ተጓዳኝ የሆነው የኢኮኖሚው ዘርፍ ማደግ እንዳለበት ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ዘርፉ በሚጠበቅበት ልክ ለኢኮኖሚ ዕድገቱ አስተዋጽኦ እያደረገ አይደለም። ቱሪዝም ኢትዮጵያ የ2012... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሙስና የሀገራችን ትልቁ ችግር በመሆኑ ሙስናን ለማቆም ሰዎችን መቀያየር ሳይሆን ወደ ሙስና የሚያስገቡ ምክንያቶችን ከምንጩ ማድረቅ እንደሚገባ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ፍርድ ቤቱ በፌዴራል ደረጃ የሚገለገልበትን አዲስ አርማ ይፋ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ አሁን ባለው የጸጥታ ስጋትና ጫፍ የረገጠ ብሔርተኝነት ምክንያት የምርጫ ቅስቀሳ ማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መጪው ምርጫ መራዘም አለበት የሚል አቋም እንዳለው ኢህአፓ ገለፀ። የኢህአፓ ከፍተኛ አመራርና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ... Read more »