ለቡና ገበያ ተስፋን የሰነቀው የአፍሪካውያን ትስስር

ኢትዮጵያን ጨምሮ ቡና አብቃይ የአፍሪካ ሀገሮች 25 እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአመት ከ600 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ቡና በማምረት የቡና መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ ቀዳሚ ናት። የውጭ ምንዛሪን በማስገኘት ባለው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድርሻም ‹አረንጓዴው ወርቅ›... Read more »

መንግሥት ከሸጣቸው ድርጅቶች ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ አልሰበሰበም

 • 30 ድርጅቶችንም ከስሷል አዲስ አበባ ፡- መንግሥት በፕራይቬታይዜሽን ወደ ግል ካዛወራቸው 46 ድርጅቶች 5 ቢሊዮን 129 ሚሊዮን 796ሺ 557 ብር መሰብሰብ እንዳልቻለ፣ ገንዘቡን ለማስመለስም 30 ድርጅቶችን መክሰሱን፤ በወቅቱ የማይከፍሉት ላይም ክስ... Read more »

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሁሉንም ሕንፃዎች በአዲስ ሊቀይር ነው

አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እና አካባቢዎች ያሉ ነባር ህንጻዎቹን በአዲስ ለመቀየር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፣... Read more »

ከእጃችን ሊያመልጥ ጥቂት የቀረው የአባጅፋር ቤተ መንግሥት

ከጅማ አናት ላይ በኩራት ተቀምጧል። የጅማን ጓዳና ጎድጓዳዋን፤ ወጭና ወራጁን ቁልቁል በትዝብት ይመለከታል። የጅማን እድገትና ውድቀት ለ141 ዓመታት ታዝቧል። ጅማን ከአፈጣጠሯ ጀምሮ ያውቃታል። ስለጅማ ቃል አውጥቶ ቢናገር ከሱ በላይ የሚመሰክር አይኖርም። የጅማ... Read more »

በማዕድን ልማት ዘርፉ ሥራውን አቋርጦ የወጣ ኩባንያ የለም

አዲስ አበባ፡- በማዕድን ዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ሥራቸውን በተለያየ ምክንያት አቋርጠው ወጥተዋል እየተባለ ያለው ሀሰት መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሚድሮክ ወርቅ ጋር የተያያዘው ጉዳይም በጥናት የሚመለስ ነው ብሏል። ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙኤል ቡርቃቱ ከአዲስ... Read more »

ክረምቱ ሰጥቷል፤ ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ግን አጥሯል

የገበሬው ማሳ፣ ተራራው፣ ሸንተረሩ፣ ሸለቆውና ሜዳው አረንጓዴ ነፍስ ዘርቷል። የመሬቱ አረንጓዴ ቀለም ቀልብን ይማርካል፤ የነፋሱ ሽውታ ከአረንጓዴው ልምላሜ ጋር ልብን በሀሴት ይሞላል። ገበሬው በማሳው ላይ በሬዎቹን ጠምዶ የ100 ሚሊዮን ህዝብ የዕለት ጉርስ... Read more »

መንግሥት ኢኮኖሚው ከህመሙ እየዳነ ነው አለ

አዲስ አበባ፡- አገሪቱ ከአቅሟ በላይ ተበድራ በርካታ ፕሮጀክቶችን በመጀመሯና በውስብስብ አሰራሮች ምክንያት ታሞ የነበረው ኢኮኖሚ መዳን መጀመሩን መንግሥት አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር እና የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊዎች ትናንት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት በጋራ በሰጡት... Read more »

ጽሕፈት ቤቱ ለ31ሺ 950 ተገልጋዮች አገልግሎት ሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት በተጠናቀቀው የ2011 በጀት ዓመት በምዝገባ ምክር፣ በመረጃና ተያያዥ አገልግሎቶች ለ31ሺ 950 ተገልጋዮች አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ ካቀደው 17 ነጥብ 89 ሚሊዮን ብር መካከል... Read more »

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

 የአማራ ሕዝብ አንድነት ለሀገር ዋስትና ሆኖ በታሪክ ደምቆ የሚታወቅ እንጂ በየወቅቱ በሚከሰቱ ችግሮች የሚበተን አይደለም። በክልሉ ውስጥ የተለየ ቡድንተኝነት እንዳለ ተደርጎ አመራሩንና ሕዝቡን ከፋፍሎ ለሌላ የችግር አዙሪት ለመዳረግ በጠላት ረጃጅም ክንዶች ተለክተው... Read more »

የ2012 በጀት 386 ነጥብ 95 ቢሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ

 – መንግሥት የዋጋ ግሽበት ለመከላከል አቅርቦት እንዲኖር ይሠራል አዲስ አበባ፡- ለ2012 በጀት አመት ከፀደቀው 386 ነጥብ 95 ቢሊዮን ብር የወጪ በጀት ውስጥ፣ለፌዴራል መንግስት የመደበኛ ወጪ109 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር፣ ለካፒታል ወጪ 130... Read more »