አዲስ አበባ፡- በምክር ቤቱ አባላት መካከል አዋጆችንና ደንቦችን በማፅደቅ ሂደት እንዲሁም የውሳኔ ሀሳቦችን ለማስተላለፍ የሚካሄዱ ውይይቶችና ክርክሮች ዴሞክራሲያዊ ከመሆናቸው ባሻገር ምክንያታዊ እንዲሆኑ እየተሠራ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ገለፁ። የአንድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- “የተቋማት የበጀት ብክነት ተጠያቂነትን የሚያስከትል እንጂ እንዳለፉት ጊዜያት በሪፖርት ማቅረብ ብቻ ይታለፋሉ ብሎ የሚያስብ ካለ ተሳስቷል፤ በመሆኑም ሁሉም እራሱን ቤተሰቡንና ተቋሙን ቢጠብቅ እንደሚሻል እመክራለሁ “ ሲሉ ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ... Read more »
ባለፉት አስራ አንድ ወራት የአገር ውስጥ ገበያን ሳይጨምር ከቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ 110 ሚሊየን ዶላር ማግኘት ተችሏል። ይህም ሆኖ ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ሁለተኛ እንደመሆኗ ከቆዳና ከሌጦ የምታገኘው ጥቅም አመርቂ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብና መድሐኒት ቁጥ ጥር ባለስልጣን ሐምሳ ሰባት የምግብ ምርት ዓይነቶችን ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀም አስታወቀ። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በላከው መግለጫ፤ በአዲስ አበባ ከተማ በሐምሳ ሰባት የምግብ ምርት ዓይነቶች... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ባለሁለት ፎቅ ሕንጻ ዘመናዊ ቤተ መጽሐፍት አስገንብቶ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር እንደሚውል ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስረከበ፡፡ በቤተ መፅሐፉ በምርቃ ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር... Read more »
‹‹ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ፤ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ፤ አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ፤ መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ…›› ዘፈኑ ከድምፃዊው ቴዎድሮስ ካሳሁን ተመራጭ ጣዕመ ዜማዎች ውስጥ ጆሮን አልፈው፤ ውስጥን ሰርስረው በመዝለቅ ልዩ ስሜት ከሚፈጥሩት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የፊላንድና የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ በቀጣናውና በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት በፅህፈት ቤታቸው የሁለቱን አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተቀብለው ካነጋገሩ... Read more »
የሀገራችንን የኢኮኖሚ እድገት እየተፈታተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች አንዱ በተያዘላቸው ጊዜና ወጪ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ይገኙበታል። ባለፉት 7 ዓመታት ብቻ በተያዘላቸው ጊዜ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በእቅዳቸው ባለመጠናቀቅ በየዓመቱ በሚመደብ በጀት ላይ ጫና ከማሳደር ባለፈ ያስከተሉት ተጨማሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ ወደፊት ለማስቀጠል የለውጥ ሀይሉ ከትክክለኛ ለውጥ ፈላጊ ሀይሎች ጋር ሊናበብ እንደሚገባ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) ሊቀመንበር አስታወቁ። የንቅናቄው ሊቀመንበር አቶ ዱካሌ ላሚሶ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት... Read more »
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመረጣቸው ሕዝብ እነማን እንደሆኑ እስኪዘነጓቸው ድረስ ከሕዝብ ጋር ያላቸው ግንኙነት የራቀ እንደሆነ አንዳንድ የምክር ቤት አባላት ይናገራሉ። ምክር ቤቱ በክረምት ለሁለት ወራት ለእረፍት የሚዘጋው አባላቱ ተልዕኮ ይዘው... Read more »