ሲጋራ ማጨስ የሚገድበውን ህግ ያልተገበሩ ርምጃ ተወሰደባቸው

አዲስ አበባ፡- ትምባሆ ማጨስን አስመልክቶ የተጣለውን ክልከላ የተላለፉና በአዋጁ የተቀመጠውን ያልፈጸሙ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ። በባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አበራ ደነቀ፤... Read more »

ኢንስቲትዩቱ ሙስናን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ሥራ መስራቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ዘርፍ የሚስተዋሉ የሙስናና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመከላከልና በመፍታት ረገድ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወኑን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር አቶ ጌታዬ... Read more »

ጥፋቱና ቅጣቱ ያልተመጣጠነው የትራፊክ አደጋ

ሰኔ አራት ቀን 2010 ዓ.ም ማልደው ከጎጇቸው የወጡት አቶ ኃይሉ አለማየሁ ድርጊታቸው ሥነሥርዓት የተሞላበት ነበርና የመኪና አደጋ የሕይወት ዘመናቸውን አስከፊ ያደርገዋል ብለው አልጠረጠሩም። የእግረኛ መንገድ አክብረው በመጓዝ ላይ ሳሉ ለተሽከርካሪ የተዘጋጀውን መንገድ... Read more »

የተበጣጠሰ የሕግ ማዕቀፍ ለምግብ ጥራት ቁጥጥር መሰናክል መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ወጥነት የጎደለውና የተበጣጠሰ የሕግ ማዕቀፍ መኖሩ የምግብ ጥራትና ደህንነት ቁጥጥር ስርዓቱ ደካማ እንዲሆን ማድረጉን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የምግብ ጥራት ምርመራ ዳይሬክተር አቶ ስዩም ወልዴ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

የሰብዓዊ መብት ጥሰቶቹ በመንግሥት የሚፈጸሙ አለመሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሁኔታ ከዚህ ቀደም ከነበረው በእጅጉ እንደሚሻል፤ እያጋጠሙ የሚገኙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችም በመንግሥት የሚፈጸሙ ሳይሆኑ በአገሪቱ ውስጥ በተፈጠሩ የፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ... Read more »

ክልሉ በገንዘብ እጦት የብሄራዊ የንብ ሀብት ሙዚየምን ማደራጀት አልተቻለም

ላልይበላ፡- የአማራ ክልል ከአራት ዓመት በፊት በከተማው ያስገነባውን የላልይበላ ብሄራዊ የንብ ሀብት ሙዚየም በገንዘብ እጥረት ምክንያት በቁሳቁስ ማደራጀት እንዳልቻለ ተገለጸ። የክልሉ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ እንዳመለከተው በማር ልማት ዘርፍ የአርሶ... Read more »

ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ በኩራት ያቆመ

‹‹የተከበረችውን አገርህን ከአንድ ምዕራፍ ወደ አንድ ምዕራፍ አሸጋግረሀል!›› ተብሎ በዓለም የክብር መድረክ ላይ ለሽልማት መቆም ምንኛ ያኮራል። እንኳን የራስ የሆነው የአገር ልጅ ይቅርና ኢትዮጵያ ለተሸለመችው ሌሎቹ ተደስተው ሲያወድሱን ከርመው የለ። የተባበሩት መንግሥታት... Read more »

የወጪ ንግድ ምርቶችን በዓይነት፣ በመጠንና በጥራት ማሳደግ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፡- የወጪ ንግድ ምርቶችን በዓይነት፣ በመጠንና በጥራት የማሳደግ ሥራ ልዩ ትኩረት እንደሚሻ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ አሳሰቡ፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ... Read more »

ለውጡና ውህደቱ በቀድሞ የኢህዴን ታጋዮች አንደበት

ስለ ዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ሲነሳ ለቀድሞ የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲዊ ንቅናቄ /ኢህዴን / ታጋዮች ያበረከተው አስተዋጽኦ ይወሳል። ትግሉን የተቀላቀለው ብቻ ሳይሆን፣ በቀዬው ሆኖ ስንቅ በማቀበልና ልጁን ወደ ትግሉ እንዲቀላቀል ያደረገው ነዋሪ ሚና... Read more »

ሽልማቱን እንደ ግብዓት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባለፈው ሳምንት በኖርዌይ ኦስሎ ተገኝተው የተቀበሉት የሠላም የኖቤል ሽልማት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ዜና ሆኖ ቆይቷል። በኢትዮጵያም ባለፈው ሳምንት ከሽልማቱ ጋር የተያያዙ በርካታ መድረኮች እየተካሄዱ ሽልማቱ ያስገኘውን ክብር... Read more »