የኢትዮጵያን ማርና ሰም አቀነባብሮ በውጭ ሀገራት መደርደሪያ ላይ ያስቀመጠው ባለሀብት

የግብርና ምርቶችን በጥሬያቸው ወደ ውጭ ገበያ ከመላክ ይልቅ እሴት ጨምሮ መላክ የተሻለ ኢኮኖሚን መገንባት እንደሚያስችል ይታመናል፡፡ መንግሥት በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካባቢዎች የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን የሚገነባውም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ እሴት ሳይጨመርባቸው ወደ ውጭ... Read more »

አይቻልምንየሰበረው የስራ ፈጣሪዋ መንታ ስኬት

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን በትውልድ አካባቢዋ የቀድሞው ባሌ ክፍለ አገር፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ አዲስ አበባ አቃቂ አድቬንቲስት አዳሪ ትምህርት ቤት ተከታትላለች። የ12ኛ ክፍል ትምህርቷን ባጠናቀቀች ማግስት ስደት አጓጉዞ ከባህር ማዶ ከሆላንድ አገር... Read more »

የአውቶሞቲቭ ባለሙያዋ – በዘመናዊ የመኪና አካል ጥገናና ማስዋብ

ለመኪና ቅርብ ሆና ነው ያደገችው:: ገና የሰባት ዓመት ልጅ ሳለች የተለያዩ የመኪና አካላትን በመጠሪያ ስማቸው ለይታ አውቃለች:: የመኪና አካላትን አንድ በአንድ ለይታ እንድታውቅ እድሉን የፈጠረላት ከወላጅ አባቷ ሕልፈት በኋላ መኪኖችን በማስተዳደር ከላይ... Read more »

ስኬትን በካበተ እውቀትና ልምድ

ኋላቀርና ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሰፊ የሰው ጉልበት ይፈልጋል። በዚህ ውስጥ ደግሞ የልጆች ጉልበት ሚና ከፍተኛ ነው። በመሆኑም አርሶ አደሩ ልጁን ወደ ትምህርት ቤት ከመላክ ይልቅ የግብርና ሥራውን ቢያግዘው ይመርጣል።... Read more »

ከህትመት እስከ ዲጂታል ማስታወቂያ

አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎች በቀላሉ መገናኘት እንዲችሉ ማስታወቂያ ትልቅ ድርሻ አለው:: አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ጭምር የተለያዩ ማስታወቂያዎች ተሰቃቅለውና ተለጣጥፈው የምንመለከተውም በዚሁ ምክንያት ነው:: ጥሩ ምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ አያስፈልገውም የሚሉ ወገኖች... Read more »

 ከውትድርና የጀመረው የመቶ አለቃው የስኬት ጉዞ

የትውልድ ቦታቸው በቀድሞው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ይልማ እና ዴንሳ አውራጃ ነው:: ገና የአምስት ዓመት ሕጻን ሳሉ አጎታቸውን ተከትለው አዲስ አበባን ተዋውቀዋል:: አዲስ አበባን በዚህ ዕድሜያቸው የመተዋወቅ ዕድል የገጠማቸው የዕለቱ እንግዳችን የልጅነት ዕድሜያቸውን... Read more »

 እፎይታን የፈጠረው የ«ሚካል» የንጽህና መጠበቂያ አቅርቦት

የማህበረሰቡ ግማሽ አካል እንደሆኑ የሚነገርላቸው ሴቶች በማህበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልህ አበርክቶ እያበረከቱ መሆናቸው ይታወቃል። ‹‹ሴት ልጅን ማስተማር ማህበረሰብን ማስተማር ነው›› የሚባለውም ሴቶች በተለይም በማህበራዊ ተሳትፏቸው የላቀ አበርክቶ ያላቸው በመሆኑ ነው። እነዚህ ሴቶች... Read more »

ለልጅ በተከፈለ መስዋዕትነት አገርን ከፍ ያደረገ ተግባር

ብዙዎች በትወና ሥራዎቿ ያውቋታል። እሷ ግን ብዙዎች ከሚያውቋት ከትወና ሥራዎቿ በበለጠ ሰው ተኮር ለሆኑ ሥራዎቿ አብዝታ ታደላለች። የአርቲስትነት ሙያን በእጅጉ የምታከብር ብትሆንም ‹‹አርቲስት›› በሚለው የሙያ መጠሪያዋ ባትጠራ ትመርጣለች። ሕይወትን ቀለል አድርጋ መምራት... Read more »

“ነውር ነው”ን ወደ ስኬት የቀየረ የባልትና ዝግጅትና ንግድ

ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን በመከተል ሂደት ውስጥ ኑሮን ቀለል ማድረግ የሚያስችሉ አሰራሮች ያስፈልጋሉ። ለእዚህ ደግሞ ጊዜ ወስደን የምናገኛቸውን ወይም የምናዘጋጃቸውን ማናቸውንም ነገሮች በቀላሉ ማግኘት እንፈልጋለን። ዘመናዊ አኗኗር አዳዲስ የአሰራር መንገዶችን ከማምጣቱ በተጨማሪ፣ ቀደም... Read more »

የጥንዶቹ ስኬት-በፋሽን ዲዛይን ኢንዱስትሪው

ሌባ የማይሰርቀው ትልቅ ሃብት ቢኖር ‹‹የእጅ ሙያ›› ነው፡፡ የእጅ ሙያ ያለው ሰው ምንም ቢያጣ ሙያውን ተጠቅሞ ኑሮን ማሸነፍ እንደሚችል ይታመናል፡፡ በእጅ ያለ ሙያ ከባለቤቱ ጋር አብሮ ያረጀ ይሆናል እንጂ፤ እንደማንኛውም ተንቀሳቃሽ ንብረት... Read more »