ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጳጉሜን ቀናትን በተለያዩ ስያሜዎች ማክበር እየተለመደ መጥቷል። ስያሜዎቹ መሠረት በማድረግ የሚካሄዱ ዝግጅቶችም ዜጎች በአንድነት፣ በሰላም፣ በፍቅር፣ በይቅርታ፣ በመረዳዳትና በጠንካራ የሥራ ባህል መኖርን እንዲያጎለብቱና በአዲሱ ዓመት ብሩህ ተስፋ እንዲታያቸው ተጨማሪ... Read more »
‹‹ሴቶችን ማስተማር ማህበረሰብን ማስተማር ነው›› የሚባለው ያለምክንያት አይደለም፡፡ ከራሳቸው አልፈውም ቤተሰባቸውን፣ የአካባቢያቸውን ማህበ ረሰብና የሀገሪቱን ዜጎች ህይወት የመቀየር ትልቅ አቅም ስለአላቸው ነው፡፡ እርግጥ ነው ሴቶች ከተማሩ ቱሩፋቱ ብዙ ነው፡፡ የመማሩን ዕድል ካገኙ... Read more »
ሕይወቷን ሙሉ ለዲዛይኒንግ ሙያ ሰጥታለች። ወደ ሙያው ከገባች 30 ዓመታት ተቆጥረዋል። ዲዛይኒንግ በኢትዮጵያ እምብዛም ሳይታወቅ ጀምሮ ሙያው ላይ ነበረች። ሥራውን ለማስተዋወቅና ለማሳደግ እልህ አስጨራሽ ትግል አድርጋለች። ዘርፉን ማሳደግ ቀላልና በእሷ ጥረት ብቻ... Read more »
በፈርኒቸር ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ተሰማርቶ የተለያዩ የቤትና የቢሮ ቁሳቁሶችን ማምረትና በዘርፉ ስልጠና መስጠት ከጀመረ 12 ዓመታት አስቆጥሯል። ፈርኒቸሮች በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ መመልከት የሁልጊዜ ቁጭቱ ነው። ይህን ቁጭት በሥራ... Read more »
“የሥራ እድልን የሚፈጥር፣ የኑሮ ውጣ ውረድን የሚቀንስ ሃሳብ ሁሌም ከግለሰቦች ይፈልቃል” የሚል አመለካከት አለ። ስኬታማ ግለሰቦች ከራሳቸው፣ ከቤተሰባቸው አልፈው ለሀገርና ለትውልድ የሚቆይ ወረት፣ እውቀትና ጥበብ ያኖራሉ። በእርግጥም እያንዳንዱ ሰው አንዳች የተለየ ተሰጥኦና... Read more »
የተቋማት ስኬት የሀገር እድገትን ከሚያረጋግጡ ዋና ምሰሶዎች ውስጥ ይመደባል። በመንግሥትም ይሁን በግል ኩባንያዎች የሚመሩ ተቋማት የሚያስመዘግቡት እድገት እንዲሁም የሚሰጡት ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት በጥቅል የሀገርን ብልፅግና ያሳካል። ተቋማቱ ከሁሉም በላይ ለዜጎች የኑሮ ውጣ... Read more »
ሕይወት ፈርጀ ብዙ ናት። ማንኛውም ሰው እዚህ ምድር ላይ ሲኖር አነሰም በዛ የሚኖርለት ዓላማና ምክንያት ይኖረዋል። ዓላማውን ለማሳካትም በሕይወት መንገድ ውስጥ መውጣት መውረድ፤ ማግኘት ማጣት፤ አባጣ ጎርባጣ የሆኑ መንገዶችን ሁሉ ማለፍ የግድ... Read more »
ገና ልጅ እያለ ጀምሮ ከሽቦና ከብረት ጋር ቁርኝት ጥብቅ እንደነበረው ያስታውሳል፡፡ ትኩረት ሰጥቶና ሥራዬ ብሎ ባይከታተለውም ከዕድሜ አቻዎቹ ይልቅ ለፈጠራ ሥራ ነፍሱ ታደላ እንደነበር ቤተሰቡን ጨምሮ ጓደኞቹ ይነግሩት እንደነበርም ያስታውሳል፡፡ ህጻናት አፈር... Read more »
አዕምሮ ኢንተርፕረነርሺፕ ማስፋፊያ አገልግሎቶች አክሲዮን ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት የ30 ዓመት ግብ አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ ያለ ኩባንያ ነው። ኩባንያው 51 አባላት ያሉት ሲሆን፣ 47ቱ በኩባንያው የሰለጠኑ ናቸው። ኩባንያው ወደ ተቋም... Read more »
ከተመሰረተ ከአስር ዓመት በላይ ያስቆጠረው ኢኮ ግሪን የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ በኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስቴር የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘው ነው። ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂ በመባልም የዋንጫና የወርቅ ሜዳሊያም ተሸልሟል። በ2007 ዓ.ምህረትም እንዲሁ በአገር አቀፍ... Read more »