አጋጣሚን ወደ ስራ የቀየሩ ባለሙያ

ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ነው። የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ከገቡ በኋላ የደረጃ አራት ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ከትምህርታቸው ጎን ለጎንም በግላቸው የልብስ ስፌት ሙያን ከፋሽን ዲዛይን ጋር... Read more »

ከፔሮል ማዶ አሻግሮ የቃኘ ጥረት

በሥራ ዓለም ፔሮል ላይ ፈርሞ የወር ደመወዝተኛ መሆን የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዕጣ ፈንታ ነው።በዚህ ዕጣ ፈንታ እሽክርክሪት ውስጥም በወር የሚገኘው ገንዘብ ከባለቤቱ ጋር ሊቆይ የሚችለው ቢበዛ በወሩ የመጀመሪያ ሳምንት ብቻ ነው።ምክንያቱም የቤት ኪራዩን... Read more »

ጥረት ለውጤት

የግልና የአካባቢን ንጽህና መጠበቅ ለጤና ፍቱን መድኃኒት ስለመሆኑ ዛሬ በኮሮና ዘመን በብዙ ቢነገርም ከጥንት ከጠዋቱ ኢትዮጵያውያን ከእንዶድ ቅጠል ጀምረው ሳሙናን ሰርተው የግል ንጽህናቸውን ጠብቀዋል። በየዘመኑ ሌሎችንም የንጽህና መጠበቂያን አገልግሎት ላይ አውለዋል። ሞራን... Read more »

ቀርከሀ ጌጥም ሀብትም

ከአንድ ሺ 500 በላይ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችለውን የቀርከሃ ተክል ህንድ፣ ቻይና፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት በአግባቡ እየተጠቀሙት ይገኛሉ። ሀገራቱ ቀርከሃን በመጠቀም የተለያዩ ቁሳቁሶችን ከመስራት ባለፈም ለመድኃኒት ቅመማ እንዲሁም ዘመን ተሻጋሪ ድልድዮችን እየሰሩበት... Read more »

‹‹የሰው ልጅ ያለምግብ ሰባት፣ ያለ ውሃ ሦስት ቀን ይኖራል፤ ያለ ተስፋ ግን ሦስት ደቂቃ መኖር አይችልም››አቶ በዳዳ ገመቹ

የአረንጓዴና የልምላሜ ምሳሌዎች ናቸው ከሚባሉት የአገሪቷ አካባቢዎች አንዱ በሆነው በኦሮሚያ ክልል አርሲ በቆጂ አካባቢ ተወልደው አድገዋል።እስከ ስምንተኛ ክፍል ትምህርታቸውንም እጅግ ዝቅተኛ ገቢ ካላቸውና ድሃ ከሚባሉት አርሶአደር ቤተሰቦቻቸው ጉያ ሆነው ተከታትለዋል።ከስምንተኛ ክፍል ትምህርት... Read more »

የሁለንተናዊ ዕድገት ባለቤት – የአውራአምባ ማህበር

መልካም መዓዛ ያለው ሽቶ ለራሳችን ስናርከፈክፍ መልካም መዓዛው በአካባቢያችን ለሚገኙ ሰዎች ጭምር የሚተርፍ የይሆናል።መልካም ሥራ መስራትም ከራስ አልፎ ቤተሰብን፣ አካባቢንና ሀገርን እንዲሁም ዓለምን መቀየር ይችላል። ዓለምን መቀየር የቻሉ በርካታ ሰዎችም በየዘመናቱ ተፈጥረው... Read more »

መሆን የተመኙት ሆነው ያሳዩ ሚሊየነር

ትውልድና ዕድገታቸው ሻሸመኔ አካባቢ ከሚገኝ የገጠር ወረዳ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው። ከቤተሰባቸው ባገኙት መጠሪያ‹‹ ደርጉ ቱሌ›› በመባል ይታወቃሉ። በሥራቸው አካባቢ የሚያውቋቸው በርካታ ሰዎች ደግሞ ምንተስኖት ወይም ምንቴ ፈርኒቸር ተብሎ በሚታወቀው የድርጅታቸው ሥም... Read more »

ሙያን ለትውልድ አሻጋሪ ባለሙያ

ፍሬህይወት አወቀ ቦታው አዳማ ከተማ አመዴ ወይም ጨፌ የገበያ ማዕከል ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ነው። በአካባቢው ከ20 የሚበልጡ የባህል አልባሳት መሸጫ ሱቆች አሉ። አብዛኞቹ በማህበራት የተደራጁ ሲሆኑ በግላቸው የግለሰብ ሱቅ ተከራይተው የሚያመርቱና የሚሸጡም... Read more »

ሸማን በማዘመን ለአዘቦት ማዋል

ፍሬህይወት አወቀ የኢትዮጵያዊነት መለያ የሆነው የሀገር ባህል አልባሳት ወይም ሐበሻ ልብስ ድሮ ድሮ በባህላት ቀን እና በእምነት ቦታዎች ብቻ ይዘወተር እንደነበር ይታወቃል። ይሁንና ዛሬ ዛሬ ለፋሽን ዲዛይን ባለሙያዎች ምስጋና ይግባቸውና ከበዓላትና ከእምነት... Read more »

ከአስጠኚነት ወደ ዩኒቨርሲቲ ባለቤትነት

ፍሬህይወት አወቀ  የበርካታ ባህላዊና መንፈሳዊ ቅርሶች ባለቤት መሆኗ ሰርክ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ከባህላዊ ቅርሶቿ መካከል የሀገር ባህል አልባሳቶቿ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ። ታዲያ የሀገር ባህል ልብስን ስናነሳ የዶርዜ ማህበረሰብን አለማንሳት አይቻልም። የዶርዜ ማህበረሰብ ድርና... Read more »