የካበተ ልምድና ዕውቀትን እንደ መነሻ ካፒታል

ከልጅነት ጊዜያቸው ጀምሮ ቢዝነስ ነክ ነገሮች በእጅጉ ያስደስታቸዋል ፤ ይማርካቸዋል።ቢዝነስ ሲባል ታዲያ ትላልቆቹን ብቻ አይደለም።ከትንሹ የጉልት ንግድ ጀምሮ ያሉ የቢዝነስ ሥራዎችን አጥብቀው የሚወዱና የሚያከብሩ ናቸው።ቢዝነስ የሰው ልጆችን በሙሉ የሚ ያገናኝ፣ የሚያሰባስብ፣ የሚያስተዋውቅ... Read more »

ሙያተኞቹና ዘመኑን የዋጀው የኢንቴርየር ዲዛይን ሥራ

 ብዙዎች በተማሩት የትምህርት ዘርፍ መሥራትን ይመኛሉ:: ያ ካልሆነ ደግሞ ያገኙትን አጋጣሚ ሁሉ ወደ ሥራ ለመቀየር ይተጋሉ:: አንዳንዶች ግን ሥራ ደጃቸውን እስኪያንኳኳ በመጠበቅ በዙሪያቸው ያሉ በረከቶችን ሳያስተውሉ ጊዜያቸውን ያመክናሉ:: ከጊዜ ጋር የሚሽቀዳደሙ ብርቱዎች... Read more »

ከአስከፊ የሕይወት ገጽታ ወደ ኦፓል ማእድን ላኪነት

የኦፓል ማእድን ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ንግድ ተሰማርቶ እየሰራ ነው፤ በዚህ ስራ እስከሚሰማራ ድረስ ግን ብዙ ፈተናዎችን አሳልፏል። ፈተናዎቹን አሸንፎ፣ ተጠምዶባቸው ከነበሩ ሱሶች ከማውጣት አልፎ፣ ራሱን ከፍታ ላይ ማስቀመጥ ችሏል። ለዜጎች የስራ... Read more »

የጉጂ ቡና አልሚና ላኪ ሶስተኛው ትውልድ

በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከሚመረቱ ቡናዎች መካከል አንዱ የጉጂ ቡና ነው፤ ቡናው ባለው ልዩ ጣዕም በዓለም ገበያም በእጅጉ ይፈለጋል:: የጉጂ ቡና ከዚህ ቀደም በሲዳማ ቡና ስም ነበር ለግብይት የሚቀርበው:: አሁን በስሙ ወደ ገበያ... Read more »

ለትውልድ የተሸጋገረ መልካምነት

ዛሬ ታላቁ የረመዳን ጾም ከተጠናቀቀ ሁለት ወር ከአስር ቀን በኋላ በሚከበረው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ላይ እንገኛለን።ህዝበ ሙስሊሙ በዓመት አንድ ጊዜ የሚያከብረው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የመረዳዳትና የመተሳሰብ በዓል እንደመሆኑ... Read more »

ልጅነት ያልገደበው ህልም- ከረሜላ ከመሸጥ እስከ ወጪ ንግድ

በደቡብ ኦሮሚያ ጉጂ ዞን ሰባቦሩ ወረዳ ተወልደው አድገዋል። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከትምህርት መልስ ቤተሰባቸውን በሥራ አገልግለዋል። ከአርሶ አደር ቤተሰብ የተገኙ እንደመሆናቸው ታዲያ ቤተሰባቸውን በግብርና ሥራ እንዲሁም በከብቶች ጥበቃ በማገልገል የሚስተካከላቸው አልነበረም። ከጥጃ ጀምሮ... Read more »

የጊዜን ጥቅም የተረዳው የጊዜሽወርቅ የስኬት መንገድ

ነገሮችን የምታስተውልበት አንዳች ልዩ ተሰጥኦ አይሉት ችሎታን ታድላለች። በቅርብ የሚያውቋት ወዳጆቿ እንዲያውም «ምትሀተኛ ነች» ይሏታል። እርሷ ባለችበት ሥራ፤ ሥራ ባለበት ሁሉ እርሷ አለች። ሌት ተቀን ለለውጥ ትተጋለች። ሥራ ነብሷ ነው። አዳዲስ የተባሉ... Read more »

‹‹ውሎዬ ከማሳ፣ አዳሬም ከአይሱዙ ላይ ነው›› ቃልኪዳን ጠብቀው

 ምዕራብ ጎጃም፣ ደምበጫ ከተማ ተወልዳ ያደገችበት አካባቢ ነው።ከትውልድ አካባቢዋ አክስቷ ወዳሉበት አዲስ አበባ ያቀናቸው ገና በጠዋቱ ነበር።ትምህርቷንም በደምበጫ እና አዲስ አበባ ተከታትላ የ10ኛ ክፍል ትምህርቷን አጠናቅቃለች።በትምህርቷ ከ10ኛ ክፍል በላይ ባትዘልቅም በግብርና ሥራ... Read more »

የካበተ ልምድ፣ እወቅትና ፍላጎት ያስገኙት ከፍታ

የማስታወቂያ ሥራዎች አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ሳይቀር የከተሞችን ገጽታ በማበላሸት እንዲሁም በማቆሸሽ ስማቸው በእጅጉ ይነሳል:: ማስታወቂያዎቹ ወቅት ሲያልፍባቸው የሚያስወግዳቸው ካለመኖሩና በሥርዓት የሚመሩ ካለመሆናቸው ጋር ተያይዞ ከትንሹ ማስታወቂያ አንስቶ እስከ ትላልቆቹ... Read more »

ስኬትን ያጎናፀፈ የነፍስ ጥሪ

በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ነው ተወልዳ ያደገችው። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በዚያው አካባቢ ተከታትላለች። ወደ አዲስ አበባ አቅንታም በቀድሞው ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአሁኑ ሜትሮ ፖሊቲያን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ድግሪዋን አግኝታለች። የቢዝነስ... Read more »