የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ከተከሰተ እንሆ ወራት ተቆጥረዋል። ወረርሽኙ የስርጭት አድማሱን በማስፋት በሁሉም ሀገራት በሚባል መልኩ መላው ዓለምን አዳርሷል። በዚህ ወረርሽኝ ምክንያትም ከሦስት መቶ ሺ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ሕይወት እንደ ቅጠል ረግፏል፤ስደስት ሚሊዮን... Read more »
የኮሮና ቫይረስ በአገራችን ከተከሰተበት መጋቢት አራት ጀምሮ 84 ቀናት ተቆጥረዋል ። ከዚያን ጊዜ ወዲህም ያዝ ለቀቅ እያደረገ የነበረው የስርጭት ሁኔታ በተለይ ባለፈው አንድ ሳምንት በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩና በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥርም... Read more »
ሕዝብ በኮሮና ቫይረስ ቀሳፊ በሽታና በሚያስከትለው የከፋ ጥፋትና አደጋ ተጨንቆ ያለበት ወቅት ላይ ነን:: ዓለም በእልቂት ዶፍ እየተመታች የሰው ልጅ የስልጣኔ ጣሪያና ጫፍ እራሱን መመከት አቅቶት ጣእረ ሞት ተንሰራፍቶ ያለበት ዘመን ነው::... Read more »
በሀገራችን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ አንድ ምእተ አመት አይሞላውም። የመጀመሪያው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (የያኔው UCAA) በ1950 (እኤአ) ከመከፈቱ በፊት በዚህ ደረጃ የሚጠቀሱ ምንም አይነት ተቋማት አልነበሩም። የመጀመሪያው ትውልድ የሆነውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ዓለምን ማመስ ቀጥሏል። ታላቋ ዩናይትድ ስቴትስ እስከትናንት ድረስ ከ42 ሺህ በላይ ዘጎችዋን አፈር አልብሳ ሐዘን ተቀምጣለች። ጣሊያን 24 ሺህ 114፣ ስፔን 20ሺህ 852፣ ፈረንሳይ 20 ሺህ 265 ዜጎቻቸውን ቀብረዋል። በኢትዮጵያም... Read more »
መቼም ዘረኝነትን ከአፍሪካዊያን በላይ አውቀዋለሁ የሚል ቢኖር እንደሱ አይነት ውሸታም በአለም የለምና አትመኑት። በዘረኝነት ላይ ከረቀቀና ከተራቀቀ፣ ከተመራመረና ከተፈላሰፈው ሁሉ በላይ አፍሪካዊያን ሆነው አይተውታል፤ ኖረውት አውቀውታል። በተለይ አፍሪካን የመቀራመት አጀንዳ እውን ከተደረገበት... Read more »
ዓለምን የሚያምሰው የኮሮና ቫይረስ በአገራችን እነሱ ጋር የማይደርስ የሚመስላቸው ሰዎች ቁጥር ቀላል አይምሰላችሁ። በእሳት የሚቀልዱ ሰዎች ቁጥራቸው በዝቷል። ኧረ ንግድም፣ ፖለቲካም አድርገው አቦኩት እንጂ። ከሰሞኑ አንጀቴን ያራሰኝን አንድ ወሬ ልንገራችሁ። በማህበራዊ ሚዲያ... Read more »