
መንግሥት ለሳይንስ ትምህርት ዘርፎች ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በሀገሪቱ ባሉት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዚህ አገልግሎት የሚውሉ የሳይንስ ማዕከላት እንዲስፋፉ ምክንያት ሆኗል። የማዕከላቱ መስፋፋት ተማሪዎች በንድፈ ሃሳብ የተማሩትን በተግባር እየፈተሹ እንዲማሩና... Read more »

በሀገሪቱ የፈጠራ ሀሳብ ማመንጨትና በዚህ የፈጠራ ሀሳብ ሥራ መፍጠር ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ ሆኗል። ሥራ ጠባቂነት በሥራ ፈጠራ እየተተካ ነው። ሥራ ከመንግሥት ይገኛል ብሎ መጠበቅ ጊዜው ካለፈበት ዓመታት ተቆጥረዋል። የግሉ ዘርፍ ሌላው ሰፊ... Read more »

ተወልዶ ባደገበት የገጠር አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል አልነበረም:: ምንም እንኳን በልጅነቱ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚባል ተጠቅሞ ባያውቅም የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰጣቸውን ጥቅሞች ግን ጠንቅቆ ያውቃል፤ የተወለደበት አካባቢም የዚህ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲኖረው ሲመኝ ኖሯል:: ምኞት ብቻ... Read more »

ካህሳይ ኃይለኪሮስ (ዶ/ር) ይባላሉ፡፡ በግብርናው መስክ የምርምር ሥራዎችን በመሥራት ሰባት ዓመታትን ያህል አሳልፈዋል፡፡ በተለይ የተፈጥሮ ማዳበሪያን ሀገር ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ግብዓቶች ለማምረት አስበው ምርምር ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ለዓመታት የደከሙበት ይህ የምርምር ሥራ ውጤታማ... Read more »

በአርባዎቹ እድሜ መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ጎልማሳ ነው፡፡ ውልደቱም ሆነ እድገቱ ወሊዲያ ከተማ ልዩ ስሙ መቻሬ በሚባል አካባቢ ነው፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ ለቴክኒክና ሙያ ነክ ነገሮች የተለየ ፍቅር ያለው በመሆኑ የሚያገኘውን ሁሉ ቁሳቁስ ፈቶ... Read more »

ትምህርት ቤቶች ለብዙ የፈጠራ ሀሳቦች መነሻዎች እንደሆኑት ሁሉ መምህራንም በብዙ መንገድ አርአያ ተደርገው ይወሰዳሉ። መምህሩ በንድፈ ሀሳብ ያስተማረውን ትምህርት ተማሪዎች ወደ ተግባር እንዲቀይሩት ከማገዝና ከማበረታታት ባሻገር ሰርቶ በማሳየት ምሳሌ መሆን ይጠበቅበታል። ይህንንም... Read more »

ሩሲያ ዛሬ ከደቡባዊ ከተማዋ አስትራክሃን አሕጉር አቋራጭ ባሊስቲክ ሚሳኤል (አይሲቢኤም) የተባለውን ረጅም ርቀት ሚሳዔል መተኮሷን የዩክሬን አየር ኃይል አስታወቀ። አየር ኃይሉ እንዳለው በተለያዩ ዓይነት ሚሳዔሎች በተፈፀመው ጥቃት ዲኒፕሮ ክልል ዒላማ ተደርጋለች። የክልሉ... Read more »

ዘመነ ቴክኖሎጂ ተማሪዎች በሳይንስና በሒሳብ ትምህርቶች ጎልብተው የህብረተሰቡን ችግር በሚፈቱ የፈጠራ ሥራዎች ሥራ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎች መፍጠርን ይጠይቃል። ለዚህም ነው በሳይንስ፣ በሒሳብ፣ በኢንጂነሪግ እና በሮቦቲክ ላይ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ... Read more »

በኢትዮጵያ በብዙ ሺዎች የሚገመቱ ተማሪዎች በየዓመቱ ከየከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ቢመረቁም፣ ስራ ማግኘት ግን ፈተና እየሆነ መጥቷል። አንዳንዶች የመንግስት ስራ ሲጠብቁ ቢስተዋልም፣ ሌሎች ደግሞ በራሳቸው ስራ ወደ መፍጠር እየገቡ ይገኛሉ። ለእዚህም ነው ከቅርብ... Read more »

ከተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች የመጡ ስምንት የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች አንድ ወቅት ላይ በአንድ ጉዳይ ዙሪያ ተገናኝተው እንዲመክሩ ተደረገ። እንዲህ በአንድ ላይ መሰብሰባቸው ትልቅ አላማን ያነገበም ነበር። አሰልጣኞቹ የተገናኙበትን አላማ ከግብ ለማድረስ መክረውና ዘክረው፤... Read more »