ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ሉአላዊነትና በፍቃዳቸው የመሰረቱትን መንግሥት ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣበትን ጥቃት ለመከላከል በአንድነት ቆመዋል። ትግሉ በጦር ሜዳ ግንባር የተወሰነ ሳይሆን ሁሉን አቀፍ ነው። ጠላቶቻችን አገራችንን በመሳሪያ አፈሙዝ ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚ፣ ማሕበራዊና መሰል ዋልታዎቻችንን... Read more »
ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው ዘርፍ አዲስ አብዮት ለመፍጠርና እድገቷን በዚያ ላይ ለመገንባት ቆርጣ ወደ ትግበራ ከገባች ሰነባብታለች። ሁሉም ቁልፍ ዘርፎች ዘመኑ የሚጠይቀውን ሳይንሳዊና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንዲከተሉም የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛል። በእርግጥ ዓለም በዘርፉ... Read more »
እንደ የተባበሩት መንግሥታት ዘገባ ከሆነ አሁን ያለው የዓለም ህዝብ ቁጥር 7 ነጥብ 3 ቢሊዮን እ.አ.አ በ2050 9 ነጥብ 7 ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። የህዝብ ቁጥር መጨመር ማለት የምግብ ፍላጎት ይጨምራል ማለት ነው።... Read more »
በዘመናችን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች በእጅጉ እየተራቀቁ ይገኛሉ። የሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴም በዚሁ ዘመናዊነት እየታገዘ አስደናቂ እድገት እያስመዘገበ ነው። በቴክኖሎጂ የምርምር ዘርፍ ለቁጥር የሚታክቱ የፈጠራ ውጤቶች በየጊዜው ይፋ ይሆናሉ። በዚህም አለማችን በግብርናው፣... Read more »
የዓለም ስልጣኔን በእጅጉ ካፈጠኑና ካረቀቁ ክስተቶች መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዙ ይገለፃል። አሁን አሁን ደግሞ ከግብርናውም ሆነ ከሌሎች መሰል ዘርፎች በተለየ ሁኔታ ቀዳሚውን ስፍራ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና መሰል የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ... Read more »
በዓለም መድረክ ላይ ስማቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ገኖ ከተሰማው ውስጥ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሳራ መንክር ትገኝበታለች። ታዋቂው “የታይምስ” መፅሄት በያዝነው ዓመት በቴክኖሎጂ ዘርፍ እጅግ ውጤታማ ስራን በመስራት “የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ” ሰዎች መካከል አንዷ... Read more »
ከወደ ቻይና የወደፊት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተስፋ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ብቅ ማለታቸውን ሰምተናል። እነዚህ አምስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና ቤጂንግ በተካሄደው የዓለም ሮቦት ቴክኖሎጂ ውድድር ሻምፒዮና የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ሜዳሊያ በማምጣት ማሸነፋቸውን ተሰምቷል። በቻይናዋ ርዕሰ... Read more »
ከዓለም ሕዝብ አምስት በመቶ የሚሆነው በመስማት ችግር እንደሚሰቃይ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል። አምስት በመቶ ማለት በመቶኛ ሲገለጽ ትንሽ ቢመስልም በቁጥር ሲገለጽ ግን ከፍተኛ ቁጥር ነው። ከ430 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ በዓለም አቀፍ... Read more »
የጥላቻ ንግግሮች በአንድ ሰው ወይም በቡድኖች ላይ ጥላቻን፣ ዓመፅን እና መድልዎን የሚደግፉ፣ የሚያነቃቁ፣ የሚያስተዋውቁ ወይም የሚያጸድቁባቸውን በርካታ መግለጫዎችን እንደሚያካትት የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ያወጣው መረጃ ያሳያል። የጥላቻ ንግግር ለዴሞክራሲያዊ ኅብረተሰብ ውህደት፣ ለሰብዓዊ... Read more »
አብርሃም እንድርያስ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪውን ካገኘ በኋላ የመጀመሪያ ሥራው በአዳማ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኖ ማገልገል ነበር። የአዳማ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኖ እያገለገለ ነው ከመምህርነት ስራው ጎን ለጎን ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ጎመንን በማልማት የአትክልት... Read more »