አዲስ አበባን እንደስሟ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ15 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በከተማዋ ሰባት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ሰርቶ ለአገልግሎት ለማዋል ከያዘው ዕቅድ 70 በመቶ መድረሱንና ቀሪው በ2014 በጀት አመት ሙሉ ለሙሉ... Read more »

የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ምኞት እና የከተማዋ ዕድገት

ዲስከቨሪ መፅሄትን ዋቢ አድርጎ የኤኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በገፁ ያሰፈረው መረጃ እንደሚያሳየው፤ የከተማ ኑሮ ለሰው ልጆች ከተዋወቀ ስድስት ሺህ ዓመታትን አስቆጥሯል። ሌላው ዓለም ኑሮውን በገጠር እና በአነስተኛ መንደሮች መግፋት ሲቀጥልም የመጀመሪያዎቹ ከተሞች በሺህዎች... Read more »

ደብረ ማርቆስ ከተማ ወደ ሪጅኦ ፖሊታን

ደብረ ማርቆስ ከተማ የአይረሴውና የዘመን አይሽሬው የስነጽሁፍ ቀንዲሉ የፍቅር እስከ መቃብር ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የበቀሉባት ናት። ታዋቂና ስመጥር ደራሲያን፣ ተዋንያን፣ ገጣሚያን የተገኙባት ከተማ ናት። በስራቸው አንቱ የተባሉ ሀገር ወዳድ ዜጎች የተፈጠሩባት ጥንታዊት... Read more »

ደብረ ብርሃን በዕድገት ጎዳና

ደብረ ብርሃን ከተማ አሁን አሁን የኢንዱስትሪዎች መፍለቂያ እየሆነች ነው። በኢንቨስትመንቱ የውጭና የሀገር ውስጥ ባለ ሀብቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ቀልብ እየሳበችም ትገኛለች። ለዚህ አብነት ካስፈለገ ዳሽንና ሐበሻ ቢራን ጨምሮ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎችን መጥቀስ ይቻላል።... Read more »

ከተሞችን ወደ ሪጅኦፖሊታን ያሻገረ ውሳኔ

የከተማ ልማት ለሀገርም ሆነ ለክልል ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽፆ እንዳለው ይታመናል። ከተሞች በቴክኖሎጂ፣ በህንፃ ግንባታ፣ በመንገድና በሌሎች መሰረተ ልማቶች ሲለሙ ንግድ ይሳለጣል፤ የትምህርት ዕድልም ይሰፋል። ለሰዎች የሥራ ዕድልም ከመፈጠሩ በዘለለ የተሻለ ገቢም ይገኛል።... Read more »

የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት – ለከተሞች ዕድገት

መንገድ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እና ለማህበራዊ ግንኙነት የጎላ ድርሻ እንዳለው ይታወቃል። መንገድ በንግድ ሥራም ይሁን በሌላ ሰዎች ከቦታ ቦታ ተዘዋውረው ለመስራት ከሚያስችላቸውና ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስራቸውን ለማጠናከር ከሚጠቀሙበት መሰረተ ልማቶች መካከል አንዱና... Read more »

ቆሻሻን ሀብት በማድረግ የከተሞችን ህልውና መታደግ

የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ በርካታ ከተሞች አሉ። አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ የሚገኙት በርካታ ከተሞች በጽዳት ጉድለት ይታማሉ። በተለይም ቀደም ባለው ጊዜ ከባህርዳር፣ ከመቐለ፣ ከሀዋሳ፣ ከአዳማ፣ ከድሬዳዋና... Read more »

ለመሬት አቅርቦት ውዝፍ ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ርምጃ

አዲስ አበባ በዓለም ሦስተኛ የዲፕሎማት ከተማ ናት። ይሁን እንጂ ከተማዋ በሚመጥናት መልኩ መልማት አልቻለችም። የነዋሪዎቿንም ሆነ የባለ ሀብቱን የመሬት ጥያቄ ሳትመልስ ቆይታለች። የእምነት ተቋማትም በተመሳሳይ የመስሪያ ቦታ ይጠይቃሉ። በ1987 ዓ.ም የተደነገገው ህገ... Read more »

የቢዝነስ አመቺነት ለማጎልበት

ታምራት ተስፋዬ የዓለም ባንክ በየዓመቱ ከየአገሮች በሚሰበሰቡ የተለያዩ መለኪያ አስር መስፈርቶች ላይ መሠረት በማድረግ የቢዝነስ ሥራ ምቹነት (Ease of Doing Business) የደረጃ ሪፖርት ያወጣል:: ሪፖርቱም አገሮች ያሏቸው አሠራሮች ምን ያህል ለቢዝነስ ምቹ... Read more »

የእድሜዋን ያህል ያልጎለመሰችው ወልቂጤ

 መላኩ ኤሮሴ የወልቂጤ ከተማ ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 158 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ከባህር ጠለል በላይ 1980 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኘው የአየር ጸባይዋ ደረቅና ሞቃታማ የሆነችው ወልቂጤ በ1999 ዓ.ም በተደረገው... Read more »