‹‹አገራችን ሠላም እንድትሆን በጫካ ውስጥ የሚኖር የታጠቀ ኃይል አያስፈልግም›› ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ

ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ናቸው። አሸባሪው ሕወሓት የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ በተለይም ከፍተኛ የተደራጀ የሰው ኃይል እና ዘመናዊ ተተኳሾችን የታጠቀው የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም... Read more »

“ከሚያለያይ ይልቅ አብሮነታችንን የሚያዳብርና የሚያስማማንን ነገር ማድረግ ለሁላችንም ይጠቅማል” ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ መሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር በማድረግና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ይህንን ሂደት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ለማቋቋም የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ የተለያዩ አላማዎችን አንግበው በፖለቲካው መድረክ ላይ ያሉ... Read more »

«ተቋሙ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስገባቸውን መጠባበቂያ የጥገና ዕቃዎች በሙሉ አሟጦ ለመጠቀም ተገዷል» አቶ ሞገስ መኮንን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር

ሕወሓት በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ላይ ሰፊ ጉዳቶችን ማድረሱ ተደጋግሞ ይገለፃል። ከአመት በፊት በትግራይ ክልል በደረሰው የኤሌከትሪክ መሠረተ ልማት ጉዳት 11 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ውድመት መድረሱ መገለጹ ይታወሳል:: በቅርቡ በአፋርና አማራ ክልሎች... Read more »

“መለያየት ስለማንችል ተግባብተን የምንኖርበትን ዘዴ መቀየሱ ከሁላችንም የሚጠበቅ ነው”ፓስተር ጻድቁ አብዶ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት

ብዙ ሰዎች እንደሚሉት የሰላምን ዋጋ የምንረዳው ሰላምን ስናጣ ነው! “በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል” የሚባለውም ለዚህ ነው፡፡ በመሆኑም የሰላም ዋጋው ለአገር የጋራ ጥቅምና ደህንነት በአንድነት መቆም ብቻ ነው፡፡ ሰላም የመኖር ዋስትና እና... Read more »

“በመልሶ ግንባታው እንችላለን ብለን መነሳት አለብን እንጂ እያለቃቀስን ጊዜ መፍጀት አይኖርብንም” ኢንጂነር ወንድወሰን ካሳ በአሜሪካ የቦይንግ 787 አውሮፕላን ከፍተኛ ኢንጂነር

በአገረ አሜሪካ 35 ዓመት ያህል ኖረዋል:: ሁለት ዲግሪ ያላቸው ሲሆን፣ አንደኛው በአቪዬሽን ሳይንስ ላይ ነው:: ሁለተኛው ደግሞ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በሲስተምስ ኢንጂነሪንግ ላይ የሰሩ ሲሆን፣ ኤም.ቢ.ኤ (ማስተር ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን) በዲጂታል ማኔጅመንት ሰርተዋል... Read more »

“በብሔርም ሆነ በሃይማኖት እንዲሁም በርዕዮተ ዓለም ብንለያይም ስለኢትዮጵያ መስማማት አያቅተንም” ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

በመሠረታዊነት የኢትዮጵያን ቀውስ ሊፈቱ ከሚችሉ መንገዶች መካከል ተደጋግሞ የሚጠቀሰው ብሔራዊ መግባባት ነው፡፡ በአገራዊ አንኳር ጉዳዮች ላይ በመወያየት ብሔራዊ መግባባት ላይ ይደረስ የሚሉ ጥያቄዎች ዘመናትን ያስቆጠሩ ሲሆን፤ ከሰሞኑ ወደ ተግባር ለመግባት በሕዝብ ተወካዮች... Read more »

“በመሰብሰብና በመደመር ማሸነፍ እንደሚቻል ዲያስፖራው በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል” አቶ ወንድወሰን ግርማ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር

በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከምንም በላይ የአገራቸውን ፍቅር በልባቸው ይዘው የሚኳትኑና በአካል ቢርቁም በመንፈስ ሁሌም ከኢትዮጵያ ጎን የሚቆሙ ናቸው:: አብዛኞቹም አገራቸውን የሚወዱ፣አገራቸው ተሻሽላና አድጋ ማየት የሚፈልጉና አንድ ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትኖር... Read more »

“አገራችን ከአገራዊ ምክክሩ የምታተርፈው ትልቁ ነገር ሰላም ነው” -ዶክተር ባንተይገኝ ታምራት የኢዜማ የቀድሞ የብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል

ብሔራዊ ምክክር ወይም ብሔራዊ መግባባት በኢትዮጵያ ዘመናትን ሲያስጠብቁ ከነበሩ ጥያቄዎች መካከል ዋነኛው ነው። በተለያየ መልኩ ተደጋግሞ የሚነሳው የብሔራዊ መግባባት ዓላማ የአገሪቷን ሠላም ለማረጋገጥ እና የሚፈለገውን ዕድገት ለመጎናፀፍ ዋነኛ መንገድ መሆኑ አያጠያይቅም። እንደኢትዮጵያ... Read more »

‹‹መላ ኢትዮጵያውያን የተንቀሳቀስነው ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የተመኘውን አሸባሪ ቡድን ለማጥፋት ነው›› ፕሮፌሰር አድማሱ ገበየሁ

ባደጉበት አካባቢ በነበረው የውሃ አቅርቦት ችግር ከትምህርት ቤት በፊት ጠዋት ተነስተው ውሃ መቅዳት የዘወትር ተግባራቸው ነበር። የውሃ እጥረት ችግሩ ውስጣቸውን እንዲጠይቁ አደረገ። የልጅነት ገጠመኛቸው አሁን ለደረሱበት ምክንያት ሆኗቸዋል። በልጅነታቸው የመስኖ ልማት በውስጣቸው... Read more »

“ሕወሓቶች በብሔር የከፋፈሉት ህዝብ ዛሬ አንድ ሆኖ ድባቅ እየመታ አንድነቱ መመለሱን እያሳየ ነው “አቶ ብርሃኑ አሰፋ የቀድሞ ወታደር ፣ ጋዜጠኛና የኮሙኒኬሽን ባለሙያ

አቶ ብርሃኑ አሰፋ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የኢትዮጵያ አየር ኃይልን የተቀላቀሉት በ1970 ዓ.ም መጨረሻ አካባቢ ነው። መሰረታዊ የውትድርና ትምህርትና የአውሮፕላን ጥገና ትምህርትን ለሶስት ዓመታት ተከታትለዋል። ከዛም ወደ ዩክሬን በመሄድ ወታደራዊ ኮሌጅ ውስጥ... Read more »