“ሁላችንም ቆም ብለን ለምን እዚህ ደረጃ ደረስን፤ ከዚህ ችግርስ እንዴት እንውጣ ብለን ማሰብ አለብን”-ፓስተር ጻዲቁ አብዶ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዚዳንት

አንድ አገር እንደ አገር እንዲቀጥል ከሚያስፈልጉ ነገሮች መካከል ሰላም ግንባር ቀደሙን ሚና ይጫወታል። ሰላም ካለ ወጥቶ መግባት፣ ሰርቶ መብላት፣ ተምሮ መለወጥ በአጠቃላይ ያሰቡትን ሁሉ ማሳካቱ ብዙ ከባድ አይሆንም። ነገር ግን ሰላም በአንድም... Read more »

«ከለውጡ በኋላ የዞኑ ሕዝብ ካገኛቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ሰላም ነው» – አቶ መገርሳ ድሪብሳ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ

በጋዜጣው ሪፖርተር  ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ ከሚገኙ የኦሮሚያ ዞኖች አንዱ ነው፡፡ የዞኑ ዋና ከተማም ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ 114 ኪሎሜትር ላይ ይገኛል፡፡ አብዛኛው የዞኑ ነዋሪ በግብርና ሥራ የሚተዳደር ሲሆን የንግድ እንቅስቃሴውም... Read more »

‹‹ግድባችን በዓለም ካሉ ግድቦች ይልቅ ውይይት የተካሄደበት፣ በርካታ ጽሁፍም የተዘጋጀበትና ተጽዕኖ የደረሰበት ነው››-ኢንጂነር ጌድዮን አስፋው የኢትዮጵያ ኤክስፐርቶች ፓናል ቡድን ሰብሳቢ

 አስቴር ኤልያስ የትኛውም ወገን ተለሳለሰም በአቋሙም ፀና ኢትዮጵያ ከህዝቧ ጋር የደም ትስስር ያህል የጠበቀ ቁርኝት ያለውን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛውን ዙር ውሃ ከመሙላት የሚያስጥላት የትኛውም ዛቻም ሆነ ትንኮሳ የለም። ኢትዮጵያ የምታደርገውን... Read more »

“የቅኝ ግዛት ውል በግድ ተቀበሉ የሚባል ነገር ጊዜው ያለፈበት ነው”-ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን

ማህሌት አብዱል የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ጎጃም ክፍለ ሐገር ብቸና ከተማ ነው። ያደጉትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት ደግሞ ደጀን ከተማ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በደብረማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በወቅቱ ኢትዮጵያ ውስጥ... Read more »

«ከሕዝባችን ቁጥር አንጻር በቂ የጤና ተቋማት የሉንም» -አርክቴክት አብነት ገዛኸኝ

ወንድወሰን መኮንን ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው ናዝሬት ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። ቀጥለውም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አርክቴክቸርና ኧርባን ዲዛይን በድሮው ሕንፃ ኮሌጅ አምስት ዓመት... Read more »

”የፖለቲካ ኃይል ነኝ ብሎ የሚመጣ የተደራጀ ኃይል ሐሳብ ብቻ ይዞ እንዲመጣ ህዝቡ ማስገደድ አለበት‘ – አቶ አለማየሁ ተስፋ የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

   አስቴር ኤልያስ  ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ ይጥራ እንጂ መንግስት ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር ተገንጥሎ የወጣ ነው በሚል ኦነግ ሸኔ ሲል ሲጠራው ይደመጣል።ይኸው ኃይል ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ ባደረሰው... Read more »

“በትግራይ ክልል ለ4 ነጥብ 1 ሚሊዮን ተረጂዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደርጓል”-አቶ ደበበ ዘውዴ በብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር

እፀገነት አክሊሉ  በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ በርካቶች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ሲሆን በአካባቢያቸውም ላይ ሆነው ለችግር የተጋለጡ ስለመኖራቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ለእነዚህ ወገኖች አስፈላጊው የሰብዓዊ ድጋፍ ይቀርብላቸው ዘንድም በርካታ ጥረቶች በመደረግ ላይ... Read more »

«እንደ እኔ አስተሳሰብ ትልቁ ችግራችን እልኸኛነት ነው» – ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ

ምህረት ሞገስ በ1945 ዓ.ም በሐረር የተወለዱት ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካርያ፤ እድገታቸው አዲስ አበባ በመሆኑ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ አጠራሩ ወሰንሰገድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና በልዑል መኮንን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »

የከሸፈው የህወሓት ሀገር የመበታተን ሴራና የአንድነት ጉዞው ጅማሮ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ያለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የሕዝቦቿ አንድነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ የገባበት የጨለማ ዘመን ሆኖ ቆይቷል። በእነዚህ ዓመታት ሀገሪቱን በዘር በማጋጨት ሲገዛ የነበረው የህወሓት ቡድን የስልጣን አድሜዬን ያራዝምልኛል የሀገሪቱንም ሀብት... Read more »

‹‹የዓድዋ ድል የአፍሪካ ታሪክ መዘውር ነው›› ዶክተር መንግሥቱ ጎበዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርኪዮሎጂና በቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል መምህር

ማህሌት አብዱል ዛሬ አንደአገር የመቆማችን ሚሥጥር የቀደሙት አባቶቻችን የደም ዋጋ የከፈሉበት ታላቅ ቀን ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሣንሆን በጭቆና ቀንበር ውስጥ ለነበሩ ሕዝቦች ለነፃነታቸው እንዲነሱ እንደአብሪ ጥይት ብርሃን የፈነጠቀላቸው ታላቅ በዓል የሚከበርበት... Read more »