በሕንድ የተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ ከነበሩ ሰዎች የአራቱ አስከሬን ከ56 ዓመታት ከስምንት ወር በኋላ ተገኝቷል። በአደጋው ወንድሙን ያጣው ቶማስ ቶማስ የታላቅ ወንድሙ ቶማስ ቼሪያን አስከሬን ከ56 ዓመታት በኋላ መገኘቱን ያሳወቀው የፓታናምቲታ ፖሊስ ጣቢያ... Read more »
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጠናቀቂያ ላይ አሜሪካ በጃፓኖቹ ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ከተሞች ላይ ከፈጸመችው የአውቶሚክ ቦምብ ጥቃት በተረፉት ሰዎች የተቋቋመው ኒሆን ሂዳንኪዮ የተባለው ቡድን የዘንድሮው የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። በአውሮፓውያኑ 1945 ከተፈጸመው... Read more »
በዓለም ላይ በአሰቃቂነቱ የሚጠቀሰው አሜሪካ በጃፓን የፈጸመችው የአቶሚክ ቦምብ ጥቃት የተረፉ ሰዎችን ያቀፈው ኒሆን ሂዳንክዮ የተሰኘው ድርጅት የዘንድሮው የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ሆነ። ከሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የቦምብ ጥቃት የተረፉት ሰዎች ስብስብ የሆነው... Read more »
ከአሜሪካ ወደ ቱርክ ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞችን አውሮፕላን እያበረረ የነበረ ቱርካዊ ፓይለት በበረራ ላይ ሳለ ታሞ ሕይወቱ አለፈ። ፓይለቱ ከአሜሪካዋ ሲያትል ወደ ቱርኳ ኢስታንቡል በረራ ላይ በነበረበት ወቅት ነው አየር ላይ ሕይወቱ ያለፈው።... Read more »
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እሥራኤል በኢራን ላይ ልትወስደው ስላቀደችው የአጸፋ ጥቃት መከሩ። ሁለቱ መሪዎች ለ30 ደቂቃ በስልክ ባደረጉት ምክክር የአጸፋ ጥቃቱ ተገቢነት ላይ መስማማታቸውን ዋይትሐውስ ገልጿል።... Read more »
አውሮፕላን አብራሪው የመንገደኞች አውሮፕላን በማብረር ላይ እያለ ህይወቱ አለፈ።የ59 ዓመቱ ካፒቴን ኢሴሂነ ፔህሊቫን ንብረትነቱ የቱርክ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን አብራሪ ነበር። ይህ አብራሪ ከአሜሪካዋ ሲያትል ወደ ኢስታንቡል በመብረር ላይ እያለ ህመም ከተሰማው... Read more »
በዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ዕለት በኢስላሚክ ስቴት ቡድን ስም ጥቃት ለማድረስ አቅዶ ነበር ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሀገሪቱ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ።ተጠርጣሪው ናስር አህመድ ታውሄዲ የሚባል የ27 ዓመት የአፍጋኒስታን ዜጋ ሲሆን፤ በኦክላሆማ ነዋሪ... Read more »
ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ሲሳተፉ ተይዘዋል ያለቻቸውን አሜሪካዊ አዛውንት በእስራት ቀጣች። የ72 ዓመቱ ስቴፈን ሁባርድ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እንደተጀመረ ወደ ኬቭ ቅጥረኛ ወታደር ሆነው ለመዝመት መመዝገባቸው ተገልጿል። ጦርነቱ ከተጀመረ (የካቲት 2022) ከሁለት ወራት... Read more »
ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት በተፈጸመው የሩዋንዳ ዘር ፍጅት የሁቱ መንግሥት በነበረው ተሳትፎ ላይ ጥያቄ ያነሱት ፈረንሳዊ-ካሜሩናዊ ጸሐፊ ቻርለስ ኦናና ፓሪስ በሚገኝ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው። በ100 ቀናት ውስጥ ወደ 800 ሺህ የሚጠጉ... Read more »
ካዛኪስታን የመጀመሪያውን የኒዩክሌር ሃይል ማመንጫ ለመገንባት ባቀረበችው ሃሳብ ላይ ዜጎቿ ድምጽ እንዲሰጡበት አድርጋለች ። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ካሳይም ጆማርት ቶካየቭ በካይ የድንጋይ ከሰል ሃይል ማመንጫዎችን ለመተካት የኒዩክሌር ሃይል ማመንጫ የመገንባቱን ሃሳብ አቅርበዋል። ይህን... Read more »