ግሎባል ዊትነስ የተባለው ድርጅት በናይጄሪያ እየተካሄደ ነው የሚለውን የተጭበረበረ ስምምነት እግር በእግር እየተከታተለ ዘመቻ የሚያካሂድ ድርጅት ሲሆን፤ በተያዘው ሳምንት መጀመሪያ ኤኒ እና ሼል የተባሉ ኩባንያዎች ከናይጄሪያ ጋር ባደረጉት የተጭበረበረ የነዳጅ ስምምነት ምክንያት... Read more »
ዓለማችን በእርስ በርስ ፍጅት ትናወጥ ዘንድ የታዘዘ ይመስል ‹‹እዚህ ቦታ ቀረ›› ሊባል በማይቻል ደረጃ ትርምሱ የርስ በርስ ፍጅቱ በማያባራ ሁኔታ ቀጥሎ የእለት ተእለት የመገናኛ ብዙሃን ቀዳሚ ርዕሰ ጉዳይ በመሆን እነሆ እስከ... Read more »
ብራሰልስ ላይ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት ሀገራት የብሪታንያን ከህብረቱ ለመልቀቅ ያቀረበችውን ረቂቅ ስምምነት መቀበላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ከህብረቱ ለመለቀቅ ረቂቅ የፍቺ ስምምነት ለካቢኔያቸው አቅርበው ተቀባይነት ማግኘታቸው የሚታወስ ነው።... Read more »
አዲስ አበባ፦ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ሰሞኑን በግብፅ የመገናኛ ብዙሃን የቀረቡ መረጃዎች መሰረተ ቢስ መሆናቸውን የግድቡ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ሥራ አስኪያጁ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ በኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »
የአሜሪካ ሴኔት ውጭ ግንኙነት ኮሚቴን የሚመሩት የሪፐብሊካንና የዲሞክራቲክ መሪዎች በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ ግድያ ላይ ሁለተኛ ዙር ምርመራ እንዲደረግ በመጠየቅ ደብዳቤ መላካቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ በቱርክ የሳኡዲ ቆንስላ ጽህፈት... Read more »
‹‹ሴቭ ዘ ቺልድረን (Save the Children)›› የተባለው ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ የየመን የእርስ በእርስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ 85ሺ ሕፃናት በረሃብ እንደሞቱ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው መረጃ አመልክቷል፡፡ በሪፖርቱ የተካተቱት ጊዜያትም እ.አ.አ ከሚያዚያ... Read more »