ሱዳን ከጀነራል አልበሽር ሥልጣን መልቀቅ ማግስት የሲቪል መንግሥት ይመሰረታል የሚል ተስፋ ሰንቃ በደስታና ሆታ በጭፈራም ተውጣ ነበር። ውሎ ሳያድር ተቃዋሚውና ሕዝቡ የጠበቀው ተስፋ በጨለማ ግርዶሽ ተዋጠ። የተለያዩ ተቃዋሚዎች ከወታደራዊው የሽግግር መንግሥት ጋር... Read more »
የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሞርሲ ሰኞ ዕለት ካይሮ ከተማ ውስጥ ፍርድ ቤት ቀርበው ሳለ ራሳቸውን ስተው ከወደቁ በኋላ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ሞርሲ ከወደቁ በኋላ በሰውነታቸው ላይ ጉዳት እንዳልደረሰባቸውና ሆስፒታል ውስጥ እንደሞቱ ዓቃቤ ሕግ... Read more »
እንግሊዝ ከእ.ኤ.አ ከ1841በቀኝ ግዛት ስር ያስተዳደረቻት ሆንግ ኮንግ ወደ ቻይና የተመለሰችው እኤአ1997 ነው። ከዚህ ዓመት አንስቶም ቻይናና ሆንግ ኮንግ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት«አንድ ህዝብ ሁለት አስተዳደር» መርህን ሲተገብሩ ቆይተዋል። ቻይና ሆንግ ኮንግ... Read more »
ኳታር ባላንጣዎቹ አሜሪካና ኢራን የገቡበትን ውዝግብ እንዲያረግቡና ለልዩነቶቻቸውም ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጮችን እንዲመለከቱ ጥሪ አቅርባለች። የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሸህ መሐመድ ቢን አብዱራህማን አል ታሃኒ ሁለቱ ወገኖች ፊት ለፊት ተገናኝተው እንዲመካከሩና ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ... Read more »
ዛሬ፣ ሰኔ 5 ቀን (June 12) “ዓለም አቀፍ የፀረ-ሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ ቀን” (World Day Against Child Labor) ነው።የዓለም የሥራ ድርጅት ( International Labor Organization – ILO) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሕፃናት ላይ የሚደርሰው... Read more »
ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት «ብትመርጡኝ እፈፅማቸዋለሁ» ያሏቸውን ተግባራት ስልጣኑን እንደተረከቡ ለመፈጸም ጊዜ አልፈጀባቸውም። ከፓሪስ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት አገራቸውን ከመነጠል አንስቶ፤ በአገራቸው የንግድ ልውውጥ በተለይ ከቻይና በሚገቡ ሸቀጦች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ... Read more »
ሳውዲ አረቢያ ባሳለፍናቸው ሳምንታት ሶስት ተከታታይ ስብሰባዎችን አዘጋጅታለች። እነሱም የባህረ ሰላጤ፣ የአረብና የኢስላም አገራት ስብሰባዎች ናቸው። ነገር ግን ሶስቱም ስብሰባዎች በዋነኛ አጀንዳነት ኢራንን ማግለል ላይ ያተኮረ ዓላማ ነበራቸው። የተቀሩት አጀንዳዎች በአካባቢው ስላለው... Read more »
በልዕለ ሐያሏ አሜሪካ በቴክሳስ ግዛት አንዲት የሁለተኛ ደረጃ መምህርት ህገወጥ ስደተኛ ተማሪ ዎች ከትምህርት ቤት እንዲባረሩ የዶናልድ ትራም ፕን እርዳታ በትዊተር ገጿ መጠየቋን ተከትሎ፤ ትምህርት ቤቱ በምላሹ መምህሯን ከስራ አሰናብቷታል። ቢቢሲ በድረገጹ... Read more »
በሱዳን ባለፉት ወራት በዳቦ የዋጋ ጭማሬ የተቀሰቀሰው የተቃውሞ ሰልፍ እስከ መፈንቅለ መንግስት የዘለቀ ሲሆን፤ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዘው የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መሪ ስልጣናቸውን ለሲቪል አስተዳደር አስረክቡ በሚል የሲቪል አስተዳደር በሚፈልጉ ዜጎች ከፍተኛ... Read more »
ሱዳን በከፍተኛ አብዮታዊ ነውጥ ውስጥ ትገኛለች፡፡ አምባገነኑ ጀነራል አልበሽር በከባድ ሕዝባዊ ተቃውሞና ሰልፍ ከስልጣኑ ተገዶ ለቋል። ለሽግግሩ ወታደራዊ ምክር ቤት ወደ መንበረ ስልጣን መምጣት በር ቢከፍትም ዛሬም የሱዳን ቀጣይ ዕጣ ፈንታ የለየለት... Read more »