
ውሎና አዳራችን ስልካችን ላይ ሆኗል:: በጋራ ጉዳዮቻችንን ወንበር ስበን ፊት ለፊት መወያየት ትተናል:: ችግሮችን በተግባቦት ከመፍታት ይልቅ ጥራዝ ነጠቅ ሀሳቦቻችን ቴክኖሎጂ በፈጠረልን ሜዳ እንዳሻን በማንሸራሸር እየተቀባበልን መሰዳደብ ቀሎናል:: ማህበራዊ ግንኙነታችን በማህበራዊ ገፆች... Read more »

ይህ የአንድ የፊልምና ድራማ ደራሲ ገጠመኝ ነው። ጽሑፉ ‹‹ለክብርት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ›› በሚል በማህበራዊ ገጾች ሲዘዋወር አይቼ፣ ጽሑፉን ያነበብኩት ዕለት እኔም ተመሳሳይ ገጠመኝ ማስተዋሌ ነው ትኩረት እንድሰጠው ያደረገኝ ። የታዘቢውን ገጠመኝ... Read more »

ፈረንጆቹ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ዝናን ለመግለጽ‹‹15 minutes of fame›› የሚል ብሂል አላቸው። ፌስቡክ ለዚህ የሚሆን አደባባይ ነው። ማንም ሰው ከመሬት ተነስቶ ለጥቂት ሰዓታት፤ ቀናት ፤ ሳምንታት ፤ ወራት የሚቆይ ዝናን ሊያተርፍ ይችላል።አብዛኛው... Read more »
አቤል ገ/ኪዳን የእኛ ነገር ያስቀኛል። የሆነ ብዥ ያለብን ነገር ያለ ይመስላል። ምንም ነገራችን የማይያዝ የማይጨበጥ ነው። ዛሬ የወደድነውን ነገ እናራክሳለን ፤ ዛሬ የጠላነውን ነገ እናሞግሳን። ለማሞገስም ለማንኳሰስም አንፈጥናለን። ሁለቱንም ስናደርግ ግን በማስረጃ... Read more »

መቼም ማህበራዊ ሚዲያ የማያሳየው ጉድ የለም። ለብዙዎች የነጻ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጓል። ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን የአምባገነንነት... Read more »
በሆነ ወቅት ላይ ኢትዮጵያን ከመሩ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አንዱ አዲስ አበባ ሰው እጅግ በጣም እየተበራከተባት ፍልሰቱ በርክቶ ተጨናንቃለች፣ ኑሮም በዚሁ ምክንያት እጅግ ተወዶዋልና ይህን ችግር ለመፍታት ምን አስባችኋል? ተብሎ ተጠየቀ አሉ። እናም ለጥያቄው... Read more »
ከነገራችን በፊት፤ ይሄ ‹‹የሥራ ትንሽ የለውም›› የሚባል ነገር ግን ምነው ባስበው ባስበው አልገባህ አለኝ? አተያየቱ እንዴት ቢሆን ነው ግን? እንደአባባሉ ከሆነ እኮ በወር የመቶ ምናምን ሺ ብር ደሞዝተኛ እና የማይሸጥ ዕቃ ይዞ... Read more »
የነፍሰ በላው ናዚ ጭፍጭፋ ካለፈ በኋላ በ1946 ማርቲን ኒሞለር የተሰኘ የሉተራን ቄስ የተናዘዘው ታዋቂ አባባል አለ:: ይህ አባባል ‹‹መጀመሪያ ወደ ሶሻሊስቶች መጡ፣ ሶሻሊስት ስላልሆንኩኝ ምንም አልተናገርኩም ነበር:: ቀጥሎ ወደ ንግድ ማኅበር መጡ፣... Read more »

ኢትዮጵያውያን ከሞላ ጎደል እምነት ወይም ሃይማኖት አለን። አማኝ ነን ብለንም በየእምነት ቦታችን እንገኛለን፣ እንመላለሳለንም። በየትኛውም እምነት ውስጥ እንገኝ እምነቶች ሁሉ የሚጋሩት ትዕዛዝ በጎ መሆንን፣ ለሰው ልጆች ምቹ ሁኔታን መፍጠር ብሎም ለሌሎች መኖር... Read more »
ስለልዕለ ኃያሏ አሜሪካ ብዙ ሰዎች የሚሉት አንድ ነገር አለ፤ በሆነ ድንገተኛ አጋጣሚ የአገሪቱ መሪ ባይኖር አገሪቱ ምንም አትሆንም። እንዲህ ዓይነት ትንታኔዎች የበዙት በተለይም ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመጡ በኋላ ነበር። ዶናልድ... Read more »